በእምነታቸው ምሰሏቸው
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱ የእምነት ሰዎች መማራችን በአሁኑ ጊዜ ጥቅም የሚያስገኝልን እንዴት ነው?
የዘመን ቅደም ተከተል
ይህ የዘመን ቅደም ተከተልም ሆነ ካርታዎቹ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱት ባለ ታሪኮች የኖሩበትን ዘመንና ቦታ በዓይነ ሕሊናህ እንድትስል ይረዱሃል።
የበላይ አካሉ መልእክት
የበላይ አካሉ ሰዎች ሁሉ ይህን መጽሐፍ በግልም ሆነ በቤተሰብ ደረጃ በማንበብና በማጥናት የተሟላ ጥቅም እንዲያገኙ ያበረታታል።
መግቢያ
አስደናቂ እምነት ያሳዩትን የበርካታ ወንዶችና ሴቶች እውነተኛ ታሪክ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ማግኘት ይቻላል። የእነሱን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት ነው?
አቤል
‘ቢሞትም እንኳ አሁንም ይናገራል’
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አቤል የሚናገረው ነገር በጣም ጥቂት ነው፤ ታዲያ ስለ እሱም ሆነ ስላሳየው እምነት ያን ያህል የምንማረው ነገር ይኖራል?
ኖኅ
“ከእውነተኛው አምላክ ጋር ይሄድ ነበር”
ኖኅና ሚስቱ ልጆቻቸውን ሲያሳድጉ ምን ተፈታታኝ ሁኔታዎች ገጥመዋቸዋል? መርከቡን በሚገነቡበት ወቅት እምነት ያሳዩት እንዴት ነው?
ሩት
“ወደምትሄጂበት እሄዳለሁ”
ሩት ቤተሰቧንና የትውልድ አገሯን ትታ ለመሄድ ፈቃደኛ የሆነችው ለምንድን ነው? በይሖዋ ዘንድ እንድትወደድ ያደረጓት ባሕርያት የትኞቹ ናቸው?
ሳሙኤል
‘በይሖዋ ፊት እያደገ ሄደ’
የሳሙኤልን የልጅነት ሕይወት የተለየ የሚያደርገው ምንድን ነው? በማደሪያው ድንኳን ውስጥ በሚኖርበት ወቅት እምነቱ ጠንካራ እንዲሆን የረዳው ምንድን ነው?
ሳሙኤል
ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች ቢያጋጥሙትም ጸንቷል
ሁላችንም እምነታችንን የሚፈታተኑ መከራዎችና ተስፋ የሚያስቆርጡ ሁኔታዎች ያጋጥሙናል። የሳሙኤል ጽናት ምን ያስተምረናል?
ኤልያስ
በንቃትና በትዕግሥት ተጠባብቋል
ነቢዩ ኤልያስ፣ ይሖዋ የገባውን ቃል የሚፈጽምበትን ጊዜ በትዕግሥት በሚጠባበቅበት ወቅት የጸሎት ሰው መሆኑን ያሳየው እንዴት ነው?
ዮናስ
ከሠራው ስህተት ተምሯል
ዮናስ የተሰጠውን ተልእኮ ከመፈጸም ይልቅ የፈራበትን ምክንያት ትረዳለታለህ? ከዮናስ ታሪክ ስለ ይሖዋ ትዕግሥትና ምሕረት ጠቃሚ ትምህርቶች እናገኛለን።
ዮሴፍ
ቤተሰቡን ጠብቋል፣ ተንከባክቧል፣ ኃላፊነቱን ተወጥቷል
ዮሴፍ ቤተሰቡን የጠበቀው በየትኞቹ መንገዶች ነው? ማርያምንና ኢየሱስን ይዞ ወደ ግብፅ የሄደው ለምንድን ነው?
መደምደሚያ
እምነትህን ማጠናከር እንዲሁም ተስፋህ ምንጊዜም እውን ሆኖ እንዲታይህ ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?
እነዚህንስ አይተሃቸዋል?
ቪዲዮዎች
በእምነታቸው ምሰሏቸው—ቪዲዮዎች
በዚህ ዓምድ ሥር ያሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች፣ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ከተጠቀሱ የእምነት ሰዎች የምናገኘውን ትምህርት ይዘዋል።