የአምላክ ወዳጅ መሆን ትችላለህ!

ይህ ብሮሹር የተዘጋጀው የአምላክ ወዳጅ መሆን የምትችለው እንዴት እንደሆነ ለማብራራት ነው።

ትምህርት 1

አምላክ ወዳጁ እንድትሆን ይጋብዝሃል

በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ ሰዎች የአምላክ ወዳጆች ሆነዋል። አንተም የአምላክ ወዳጅ መሆን ትችላለህ።

ትምህርት 2

አምላክ ከማንም የሚበልጥ ወዳጅ ነው

አምላክ ደስተኛና የተረጋጋ ሕይወት እንዴት መምራት እንደምትችል ያስተምርሃል።

ትምህርት 3

ስለ አምላክ መማር ይኖርብሃል

ይህን ማድረግህ አምላክ የሚወደውንና የሚጠላውን ነገር ለማወቅ ያስችልሃል።

ትምህርት 4

ስለ አምላክ መማር የምትችልበት መንገድ

አምላክ ባለፉት ጊዜያት ያደረጋቸውን፣ አሁን እያደረገ ያለውንና ወደፊት የሚያደርጋቸውን ነገሮችን እንድናውቅ አድርጓል።

ትምህርት 5

የአምላክ ወዳጆች በገነት ውስጥ ይኖራሉ

ገነት አሁን ከምንኖርበት ዓለም ፈጽሞ የተለየች ናት። በገነት ውስጥ ሕይወት ምን ይመስል ይሆን?

ትምህርት 6

ምድር ገነት የምትሆንበት ጊዜ ቀርቧል!

እንዴት እርግጠኞች መሆን እንችላለን?

ትምህርት 7

ለዘመናችን ማስጠንቀቂያ የሚሆን ጥንት የተፈጸመ ታሪክ

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው የኖኅ ታሪክ በዛሬው ጊዜ ለእኛ ምን ትምህርት ይዟል?

ትምህርት 8

የአምላክ ጠላቶች እነማን ናቸው?

የአምላክን ጠላቶች ማወቅና እንዳያታልሉህ መጠንቀቅ ትችላለህ።

ትምህርት 9

የአምላክ ወዳጆች እነማን ናቸው?

የአምላክ ወዳጆች ሰዎች ስለ ይሖዋ ምን እንዲያውቁ ይፈልጋሉ?

ትምህርት 10

እውነተኛውን ሃይማኖት ማግኘት የሚቻልበት መንገድ

እውነተኛውን ሃይማኖት ለማወቅ የሚያስችሉህ የተለያዩ ነገሮች አሉ።

ትምህርት 11

ከሐሰት ሃይማኖት ራቅ!

የሐሰት ሃይማኖትን ለይተህ ማወቅ የምትችለው እንዴት ነው? መጥፎ የሆነውስ ለምንድን ነው?

ትምህርት 12

ሰው ሲሞት ምን ይሆናል?

መጽሐፍ ቅዱስ ግልጽ የሆነ መልስ ይሰጠናል።

ትምህርት 13

አስማትና ጥንቆላ መጥፎ ናቸው

አምላክ የሚያወግዛቸው ለምንድን ነው?

ትምህርት 14

የአምላክ ወዳጆች መጥፎ ከሆነ ነገር ይርቃሉ

አምላክ ከሚጠላቸው ድርጊቶች አንዳንዶቹ ምንድን ናቸው?

ትምህርት 15

የአምላክ ወዳጆች መልካም የሆነውን ያደርጋሉ

የአምላክ ወዳጆች ለመሆን የሚያስችሉን አንዳንድ መልካም ሥራዎች የትኞቹ ናቸው?

ትምህርት 16

ለአምላክ ያለህን ፍቅር አሳይ

ከጓደኛህ ጋር ያለህን ወዳጅነት ጠብቀህ ለማቆየት ከእርሱ ጋር መነጋገር ይኖርብሃል። እርሱ ሲናገር ታዳምጠዋለህ እርሱም አንተ ስትናገር ያዳምጥሃል። በተጨማሪም ስለ ወዳጅህ ጥሩ ነገሮችን ለሌሎች ትናገራለህ። ከአምላክ ጋር ወዳጅ መሆንም ከዚህ ጋር ተመሳሳይ ነው።

ትምህርት 17

ወዳጅነትህን ጠብቀህ ለማቆየት አንተ ራስህ ወዳጅ መሆን አለብህ

ስለ ይሖዋ ይበልጥ እየተማርክ በሄድክ መጠን ለእርሱ የሚኖርህ ፍቅር የዚያኑ ያህል እያደገ ይሄዳል።

ትምህርት 18

ለዘላለም የአምላክ ወዳጅ ሁን!

የዘላለም ሕይወት አምላክ ወዳጁ ለመሆን ለሚፈልጉ ሁሉ የሚሰጠው ውድ ስጦታ ነው።