የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
ይሖዋ ድፍረት ማሳየት እንድንችል ይረዳናል የምንለው ለምንድን ነው? (መዝ. 138:3)
በጥንት ዘመን እንደነበሩ ታማኝ የአምላክ አገልጋዮች ደፋር መሆናችንን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? (ሥራ 4:31)
አገልግሎታችንን በድፍረት እንድናከናውን የሚረዳን ምንድን ነው? (1 ተሰ. 2:2)
ተጽዕኖ ሲደርስብን ደፋር መሆናችንን ለማሳየት ምን ይረዳናል? (1 ጴጥ. 2:21-23)
ደፋር መሆናችንን ማሳየታችን ምን ወሮታ ያስገኝልናል? (ዕብ. 10:35)