የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
ፍቅር ከእውቀት የሚበልጠው እንዴት ነው? (1 ቆሮ. 8:1)
በጥንት ዘመን የኖሩ የአምላክ አገልጋዮችን ምሳሌ በመከተል ጉባኤውን ማነጽ የምንችለው እንዴት ነው? (ሮም 13:8)
በአገልግሎታችን ላይ ለምናገኛቸው ሰዎች ራሳችንን መስጠት የምንችለው እንዴት ነው? (1 ተሰ. 2:7, 8)
የክርስቲያን ጉባኤ እንዲያድግ የበኩላችንን አስተዋጽኦ ማበርከት የምንችለው እንዴት ነው? (ኤፌ. 4:1-3, 11-16፤ 1 ተሰ. 5:11)
የምናደርገውን ነገር ሁሉ በፍቅር ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው? (1 ቆሮ. 16:14)