ሰላም
ይሖዋ ለሰላም ትልቅ ቦታ እንደሚሰጥ የሚያሳየው ምንድን ነው?
ሰላም እንዲበዛልን ጥረት ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው?
መዝ 119:165፤ ኢሳ 48:17, 18፤ ሮም 12:17-21፤ ፊልጵ 4:6-9
በተጨማሪም ዮሐ 16:33፤ ኤፌ 6:14, 15፤ ቆላ 3:15ን ተመልከት
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
ዘፍ 32:9-21፤ 33:1-4—ያዕቆብ ከወንድሙ ከኤሳው ጋር ሰላም ለመፍጠር ቅድሚያውን ወስዶ ብዙ ጥረት አድርጓል
ማቴ 5:23-26—ኢየሱስ ሰላም መፍጠር ያለውን አስፈላጊነትና ጥቅም አብራርቷል