በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የአሞጽ መጽሐፍ

ምዕራፎች

1 2 3 4 5 6 7 8 9

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • አሞጽ ከይሖዋ የተቀበለው መልእክት (1, 2)

    • በተደጋጋሚ በተፈጸመ ዓመፅ የተነሳ የተላለፈ ፍርድ (3-15)

      • ሶርያ (3-5)፣ ፍልስጤም (6-8)፣ ጢሮስ (9, 10)፣ ኤዶም (11, 12)፣ አሞን (13-15)

  • 2

    • በተደጋጋሚ በተፈጸመ ዓመፅ የተነሳ የተላለፈ ፍርድ (1-16)

      • ሞዓብ (1-3)፣ ይሁዳ (4, 5)፣ እስራኤል (6-16)

  • 3

    • የአምላክን ፍርድ ማወጅ (1-8)

      • ይሖዋ ለአገልጋዮቹ ሚስጥሩን ይገልጣል (7)

    • ለሰማርያ የተነገረ የማስጠንቀቂያ መልእክት (9-15)

  • 4

    • ለባሳን ላሞች የተነገረ የማስጠንቀቂያ መልእክት (1-3)

    • ይሖዋ የእስራኤልን የሐሰት አምልኮ አንቋሸሸ (4, 5)

    • እስራኤል የተሰጠውን ተግሣጽ አልተቀበለም (6-13)

      • “አምላክህን ለመገናኘት ተዘጋጅ” (12)

      • ‘አምላክ ሐሳቡን ለሰው ይገልጻል’ (13)

  • 5

    • “ድንግሊቱ እስራኤል ወድቃለች” (1-3)

    • አምላክን ፈልጉ፤ በሕይወትም ትኖራላችሁ (4-17)

      • “ክፉ የሆነውን ጥሉ፤ መልካም የሆነውንም ውደዱ” (15)

    • የይሖዋ ቀን የጨለማ ቀን ነው (18-27)

      • የእስራኤላውያን መሥዋዕት ተቀባይነት አጣ (22)

  • 6

    • ዘና ብለው የሚኖሩ ወዮላቸው! (1-14)

      • ከዝሆን ጥርስ የተሠራ አልጋ፤ የወይን ጠጅ የተሞላ ጽዋ (4, 6)

  • 7

    • የእስራኤል ጥፋት እንደቀረበ የሚያሳዩ ራእዮች (1-9)

      • አንበጦች (1-3)፣ እሳት (4-6)፣ ቱምቢ (7-9)

    • አሞጽ መተንበዩን እንዲያቆም ተነገረው (10-17)

  • 8

    • የበጋ ፍሬ የያዘው ቅርጫት ራእይ (1-3)

    • ጨቋኞች ተወገዙ (4-14)

      • መንፈሳዊ ረሃብ (11)

  • 9

    • ከአምላክ ፍርድ ማምለጥ አይቻልም (1-10)

    • የዳዊትን ዳስ መልሼ አቆማለሁ (11-15)