ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 የኢያሱ መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 የመጽሐፉ ይዘት 1 ይሖዋ ኢያሱን አበረታታው (1-9) ሕጉን በለሆሳስ አንብብ (8) የዮርዳኖስን ወንዝ ለመሻገር መዘጋጀት (10-18) 2 ኢያሱ ሁለት ሰላዮችን ወደ ኢያሪኮ ላከ (1-3) ረዓብ ሰላዮቹን ደበቀች (4-7) ለረዓብ የተገባላት ቃል (8-21ሀ) ለምልክት የሚያገለግለው ቀይ ገመድ (18) ሰላዮቹ ወደ ኢያሱ ተመለሱ (21ለ-24) 3 እስራኤላውያን የዮርዳኖስን ወንዝ ተሻገሩ (1-17) 4 ለመታሰቢያነት የሚያገለግሉ ድንጋዮች (1-24) 5 በጊልጋል የተከናወነው ግርዘት (1-9) የፋሲካ በዓል ተከበረ፤ መናው ተቋረጠ (10-12) የይሖዋ ሠራዊት አለቃ (13-15) 6 የኢያሪኮ ግንብ ፈረሰ (1-21) ረዓብና ቤተሰቧ ከጥፋት ተረፉ (22-27) 7 እስራኤላውያን ጋይ ላይ ድል ተመቱ (1-5) ኢያሱ ያቀረበው ጸሎት (6-9) እስራኤላውያንን ለሽንፈት የዳረጋቸው ኃጢአት (10-15) አካን ተጋለጠ፤ በድንጋይም ተወገረ (16-26) 8 ኢያሱ በጋይ ላይ የደፈጣ ተዋጊዎችን አሰለፈ (1-13) ጋይ በቁጥጥር ሥር ዋለች (14-29) ሕጉ ኤባል ተራራ ላይ ተነበበ (30-35) 9 ብልህ የሆኑት ገባኦናውያን ከእስራኤላውያን ጋር ሰላማዊ ግንኙነት ፈጠሩ (1-15) የገባኦናውያን ተንኮል ተጋለጠ (16-21) ገባኦናውያን እንጨት ለቃሚዎችና ውኃ ቀጂዎች ሆኑ (22-27) 10 እስራኤላውያን ለገባኦናውያን ተዋጉላቸው (1-7) ይሖዋ ለእስራኤል ተዋጋ (8-15) እየሸሹ በነበሩት ጠላቶች ላይ የበረዶ ድንጋይ ወረደባቸው (11) ፀሐይ ባለችበት ቆመች (12-14) ጥቃት የሰነዘሩት አምስት ነገሥታት ተገደሉ (16-28) በስተ ደቡብ ያሉት ከተሞች ተያዙ (29-43) 11 በስተ ሰሜን ያሉት ከተሞች ተያዙ (1-15) ኢያሱ ድል ያደረጋቸው አካባቢዎች (16-23) 12 ኢያሱ ድል ያደረጋቸው ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ ያሉ ነገሥታት (1-6) ኢያሱ ድል ያደረጋቸው ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ ያሉ ነገሥታት (7-24) 13 ገና መያዝ ያለበት ምድር (1-7) ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ ያለውን ምድር መከፋፈል (8-14) የሮቤል ርስት (15-23) የጋድ ርስት (24-28) በስተ ምሥራቅ ያለው የምናሴ ርስት (29-32) የሌዋውያን ርስት ይሖዋ ነው (33) 14 ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ ያለውን ምድር መከፋፈል (1-5) ኬብሮን ለካሌብ በርስትነት ተሰጠች (6-15) 15 የይሁዳ ርስት (1-12) የካሌብ ሴት ልጅ ርስት ተሰጣት (13-19) የይሁዳ ከተሞች (20-63) 16 የዮሴፍ ወንዶች ልጆች ርስት (1-4) የኤፍሬም ርስት (5-10) 17 በስተ ምዕራብ ያለው የምናሴ ርስት (1-13) ለዮሴፍ ዘሮች የተሰጣቸው ተጨማሪ ርስት (14-18) 18 የቀረው ምድር በሴሎ ተከፋፈለ (1-10) የቢንያም ርስት (11-28) 19 የስምዖን ርስት (1-9) የዛብሎን ርስት (10-16) የይሳኮር ርስት (17-23) የአሴር ርስት (24-31) የንፍታሌም ርስት (32-39) የዳን ርስት (40-48) የኢያሱ ርስት (49-51) 20 የመማጸኛ ከተሞች (1-9) 21 ለሌዋውያን የተሰጡ ከተሞች (1-42) ለአሮን ዘሮች (9-19) ለቀሩት ቀአታውያን (20-26) ለጌድሶናውያን (27-33) ለሜራራውያን (34-40) ይሖዋ የገባው ቃል ሙሉ በሙሉ ተፈጽሟል (43-45) 22 በስተ ምሥራቅ ርስት የተሰጣቸው ነገዶች ወደ ምድራቸው ተመለሱ (1-8) ዮርዳኖስ አጠገብ መሠዊያ ሠሩ (9-12) መሠዊያው የተሠራበትን ዓላማ ገለጹ (13-29) አለመግባባቱ ተፈታ (30-34) 23 ኢያሱ ለእስራኤል መሪዎች የተናገራቸው የስንብት ቃላት (1-16) ይሖዋ ከተናገረው ቃል ሳይፈጸም የቀረ የለም (14) 24 ኢያሱ የእስራኤላውያንን ታሪክ በድጋሚ ተረከ (1-13) ይሖዋን እንዲያገለግሉ ማበረታቻ ተሰጣቸው (14-24) “እኔና ቤተሰቤ ግን ይሖዋን እናገለግላለን” (15) ኢያሱ ከእስራኤላውያን ጋር የገባው ቃል ኪዳን (25-28) ኢያሱ ሞቶ ተቀበረ (29-31) የዮሴፍ አፅም በሴኬም ተቀበረ (32) አልዓዛር ሞቶ ተቀበረ (33) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ኢያሱ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ኢያሱ—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ ኢያሱ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ኢያሱ ገጽ 312-313