ሀ7-ረ
የኢየሱስ ምድራዊ ሕይወት አበይት ክንውኖች—ኢየሱስ በኋላ ላይ ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ ያከናወነው አገልግሎት
ጊዜ |
ቦታ |
ክንውን |
ማቴዎስ |
ማርቆስ |
ሉቃስ |
ዮሐንስ |
---|---|---|---|---|---|---|
32፣ ከመታደስ በዓል በኋላ |
ከዮርዳኖስ ማዶ ያለው ቢታንያ |
ዮሐንስ ያጠምቅበት ወደነበረው ቦታ ሄደ፤ ብዙዎች በኢየሱስ አመኑ |
||||
ፔሪያ |
ወደ ኢየሩሳሌም እየተጓዘ ሳለ በየከተማውና በየመንደሩ አስተማረ |
|||||
በጠባቡ በር እንዲገቡ አበረታታቸው፤ ለኢየሩሳሌም አዘነላት |
||||||
በፔሪያ ሊሆን ይችላል |
ስለ ትሕትና አስተማረ፤ ምሳሌዎች፦ የክብር ቦታ ስለ መፈለግና የተለያየ ሰበብ ስላቀረቡት ተጋባዦች |
|||||
ደቀ መዝሙርነት የሚያስከፍለውን ዋጋ ማስላት |
||||||
ምሳሌዎች፦ የጠፋ በግ፣ የጠፋ ሳንቲም፣ አባካኙ ልጅ |
||||||
ምሳሌዎች፦ ዓመፀኛው መጋቢ፣ ሀብታሙ ሰውና አልዓዛር |
||||||
ሰዎችን ስለ ማሰናከል፣ ስለ ይቅር ባይነትና ስለ እምነት አስተማረ |
||||||
ቢታንያ |
አልዓዛር ሞቶ ተነሳ |
|||||
ኢየሩሳሌም፤ ኤፍሬም |
ኢየሱስን ለመግደል የተጠነሰሰ ሴራ፤ አካባቢውን ለቆ ሄደ |
|||||
ሰማርያ፤ ገሊላ |
ሥጋ ደዌ የያዛቸውን አሥር ሰዎች ፈወሰ፤ ስለ አምላክ መንግሥት አመጣጥ ተናገረ |
|||||
ሰማርያ ወይም ገሊላ |
ምሳሌዎች፦ ዳኛውን ትወተውት የነበረችው መበለት፣ ፈሪሳዊውና ቀረጥ ሰብሳቢው |
|||||
ፔሪያ |
ስለ ትዳርና ስለ ፍቺ አስተማረ |
|||||
ልጆችን ባረከ |
||||||
ሀብታሙ ሰው ያቀረበው ጥያቄ፣ የወይን እርሻ ሠራተኞቹ እኩል ደሞዝ እንደተከፈላቸው የሚገልጸው ምሳሌ |
||||||
በፔሪያ ሊሆን ይችላል |
ለሦስተኛ ጊዜ ስለ ሞቱ ተናገረ |
|||||
ያዕቆብና ዮሐንስ በመንግሥቱ አብረውት እንዲቀመጡ ጥያቄ ቀረበለት |
||||||
ኢያሪኮ |
በዚያ ሲያልፍ ሁለት ዓይነ ስውራንን ፈወሰ፤ ዘኬዎስ ቤት ገባ፤ ስለ አሥሩ ምናን የሚገልጸው ምሳሌ |