በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሀ7-ሠ

የኢየሱስ ምድራዊ ሕይወት አበይት ክንውኖች—ኢየሱስ በገሊላና በይሁዳ ያከናወነው ታላቅ አገልግሎት (ክፍል 3)

ጊዜ

ቦታ

ክንውን

ማቴዎስ

ማርቆስ

ሉቃስ

ዮሐንስ

32፣ ከፋሲካ በኋላ

የገሊላ ባሕር፤ ቤተሳይዳ

በጀልባ ወደ ቤተሳይዳ እየሄዱ ሳለ ከፈሪሳውያን እርሾ እንዲርቁ አስጠነቀቃቸው፤ አንድ ዓይነ ስውር ፈወሰ

16:5-12

8:13-26

   

ቂሳርያ ፊልጵስዩስ አካባቢ

የመንግሥተ ሰማያት ቁልፎች፤ እንደሚሞትና ከሞት እንደሚነሳ ተናገረ

16:13-28

8:27–9:1

9:18-27

 

ሄርሞን ተራራ ሊሆን ይችላል

በተአምራዊ ሁኔታ ተለወጠ፤ ይሖዋ ተናገረ

17:1-13

9:2-13

9:28-36

 

ቂሳርያ ፊልጵስዩስ አካባቢ

ጋኔን የያዘውን ልጅ ፈወሰ

17:14-20

9:14-29

9:37-43

 

ገሊላ

በድጋሚ ስለ ሞቱ ተናገረ

17:22, 23

9:30-32

9:43-45

 

ቅፍርናሆም

ከዓሣ አፍ ውስጥ በተገኘው ሳንቲም ግብር ከፈለ

17:24-27

     

በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ የሚበልጠው፤ ስለጠፋችው በግና ምሕረት ስላላደረገው ባሪያ የሚገልጹት ምሳሌዎች

18:1-35

9:33-50

9:46-50

 

ገሊላ-ሰማርያ

ወደ ኢየሩሳሌም ሲጓዙ ደቀ መዛሙርቱን ለመንግሥቱ ሲሉ ሁሉን እንዲተዉ ነገራቸው

8:19-22

 

9:51-62

7:2-10

ኢየሱስ በኋላ ላይ በይሁዳ ያከናወነው አገልግሎት

ጊዜ

ቦታ

ክንውን

ማቴዎስ

ማርቆስ

ሉቃስ

ዮሐንስ

32፣ የዳስ በዓል

ኢየሩሳሌም

በበዓሉ ላይ አስተማረ፤ ጠባቂዎች ኢየሱስን እንዲይዙት ተላኩ

     

7:11-52

“እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ” ሲል ተናገረ፤ ሲወለድ ጀምሮ ዓይነ ስውር የሆነ ሰው ፈወሰ

     

8:12–9:41

በይሁዳ ሊሆን ይችላል

70ዎቹን ላከ፤ ደስ እያላቸው ተመለሱ

   

10:1-24

 

ይሁዳ፤ ቢታንያ

ስለ ደጉ ሳምራዊ የሚገልጸው ምሳሌ፤ ወደ ማርታና ማርያም ቤት ሄደ

   

10:25-42

 

በይሁዳ ሊሆን ይችላል

የጸሎት ናሙናውን እንደገና አስተማረ፤ ወዳጁን ሳይታክት ስለለመነው ሰው የሚገልጸው ምሳሌ

   

11:1-13

 

በአምላክ ጣት አጋንንትን ማስወጣት፤ ከዮናስ ምልክት ሌላ እንደማይሰጥ በድጋሚ ተናገረ

   

11:14-36

 

አንድ ፈሪሳዊ አብሮት እንዲበላ ጋበዘው፤ የፈሪሳውያንን ግብዝነት አወገዘ

   

11:37-54

 

ምሳሌዎች፦ ማስተዋል የጎደለው ሀብታም ሰውና ታማኙ መጋቢ

   

12:1-59

 

የአካል ጉዳተኛ የሆነችን ሴት በሰንበት ፈወሰ፤ ስለ ሰናፍጭ ዘርና ስለ እርሾ የሚገልጹ ምሳሌዎች

   

13:1-21

 

32፣ የመታደስ (የዳስ) በዓል

ኢየሩሳሌም

ስለ ጥሩ እረኛና ስለ በጎች ጉረኖ የሚገልጸው ምሳሌ፤ አይሁዳውያን ሊወግሩት ሞከሩ፤ ከዮርዳኖስ ማዶ ወዳለው ቢታንያ ሄደ

     

10:1-39