በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ2016 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

የ2016 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት

መጽሐፍ ቅዱስ

  • ለፌቭር ዴታፕለ (ተርጓሚ)፣ ቁ. 6

  • ምን ፈተናዎችን አልፏል? ቁ. 4

  • ምዕራፍና ቁጥር፣ ቁ. 2

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

  • ለሴቶች አክብሮት ማሳየትን ተማርኩ (ጆሴፍ ኢሬንቦጌን)፣ ቁ. 3

  • ለአንድ ዓመት ሰላምና ደስታ ስጠኝ (አላን ብሮጂዮ)፣ ቁ. 1

  • ሕይወት የመረረውና ዓመፀኛ ሰው ነበርኩ (አድሪያን ዴ ላ ፉዌንቴ)፣ ቁ. 5

  • ብዙ ጊዜ ብሸነፍም ተሳክቶልኛል (ዮዜፍ ሙትከ)፣ ቁ. 4

ኢየሱስ ክርስቶስ

  • የሥጋ ደዌ ሕሙማንን የያዘበት መንገድ አስገራሚ ነው፣ ቁ. 4

  • የተሠቃየውና የሞተው ለምንድን ነው? ቁ. 2

  • የዮሴፍ አባት፣ ቁ. 3

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

  • ሐቀኛ መሆን ምን ጥቅም አለው? ቁ. 1

  • በቅዱስ ስፍራዎች ማምለክ ተገቢ ነው? ቁ. 2

  • በባለሥልጣናት ፊት ለምሥራቹ መሟገት፣ መስ.

  • በዓይነ ሕሊና የማየት ችሎታን በጥበብ መጠቀም፣ ሚያ.

  • በጉባኤህ ውስጥ እርዳታ ማበርከት፣ መጋ.

  • ነቢያት ያሳዩት መንፈስ ይኑራችሁ፣ መጋ.

  • አሉታዊ ስሜቶችን መቋቋም፣ ቁ. 1

  • አትጨነቁ፣ቁ. 1

  • አገልግሎታችሁ እንደ ጤዛ ነው? ሚያ.

  • ከአልማዝ ይበልጥ ውድ የሆነ ባሕርይ (ሐቀኝነት)፣ ሰኔ

  • ከወርቅ የሚልቅ ነገር (መለኮታዊው ጥበብ)፣ ነሐሴ

  • ይሖዋን በደስታ ማገልገላችሁን ቀጥሉ፣ የካ.

  • ገርነት—ጥበብ የሚንጸባረቅበት ጎዳና፣ ታኅ.

  • ‘ጥበብን ትጠብቃለህ?’ ጥቅ.

የሕይወት ታሪኮች

  • “ለሁሉም ዓይነት ሰዎች ሁሉንም ነገር” መሆን (ዴንተን ሆፕኪንሰን)፣ ታኅ.

  • መልካም ምሳሌዎችን ለመከተል መጣጣር (ቶማስ ማክሌን)፣ ጥቅ.

  • መነኮሳት እውነተኛ መንፈሳዊ እህትማማቾች ሆኑ (ፌሊሳ እና አራሴሊ ፈርናንዴስ)፣ ሚያ.

  • በመስጠት ያገኘሁት ደስታ (ሮነልድ ፓርከን)፣ ነሐሴ

  • እጅ ባይኖረኝም እውነትን አጥብቄ ይዣለሁ (በርንኸርድ መርተን)፣ ቁ. 6

  • ይሖዋ በአገልግሎቱ ውጤታማ እንድሆን ረድቶኛል (ኮርዊን ሮቢሰን)፣ የካ.

የተለያዩ ርዕሶች

  • ሃይማኖትን የፈጠሩት ሰዎች ናቸው? ቁ. 4

  • ልታደርገው የሚገባ ጠቃሚ ንጽጽር (እምነትህን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር)፣ ቁ. 4

  • መጸለይ ያለብን እንዴት ሆነን ነው? ቁ. 6

  • ማጽናኛ ማግኘት የምትችለው ከየት ነው? ቁ. 5

  • ስለ መንፈሳዊው ዓለም የሚገልጹ ራእዮች፣ ቁ. 6

  • ስንሞት ምን እንሆናለን? ቁ. 1

  • ቅድመ ማስጠንቀቂያ መስማት፣ ቁ. 2

  • በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የነበሩ ጨርቆችና ማቅለሚያዎች፣ ቁ. 3

  • በክርስቲያን ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ የተጠቀሱት የካህናት አለቆች፣ ቁ. 1

  • በጥንት ዘመን የነበሩ ጥቅልሎች፣ ቁ. 1

  • ትልቅ ትርጉም ያላቸው ቃላት! (“ልጄ ሆይ”)፣ ኅዳር

  • አምላክ ለሁሉም ጸሎቶች መልስ ይሰጣል? ቁ. 6

  • አንድ ሰው በሌላ ሰው እርሻ ላይ እንክርዳድ ሊዘራ ይችላል? ጥቅ.

  • “አዎ፣ እሄዳለሁ” (ርብቃ)፣ ቁ. 3

  • ከወፎች የምናገኘው ትምህርት፣ ቁ. 6

  • ከዓመፅ የጸዳ ዓለም ይመጣል? ቁ. 4

  • “ውጊያው የይሖዋ ነው” (ዳዊት)፣ ቁ. 5

  • የምትወደውን ሰው በሞት ስታጣ፣ ቁ. 3

  • የሮም መንግሥት በይሁዳ ለነበሩ አይሁዳውያን የሰጠው ሥልጣን፣ ጥቅ.

  • የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? ቁ. 5

  • የአንድ ሃይማኖት አባል መሆን አስፈላጊ ነው? ቁ. 4

  • የአይሁድ የሃይማኖት መሪዎች ፍቺን የሚፈቅዱበት ምክንያት፣ ቁ. 4

  • ዲያብሎስ ማን ነው? ቁ. 2

  • ዳዊትና ጎልያድ—ታሪኩ እውነት ነው? ቁ. 5

የአንባቢያን ጥያቄዎች

  • ለመንግሥት ሠራተኞች ስጦታ ወይም ጉርሻ መስጠት፣ ግን.

  • ሰይጣን ኢየሱስን ወደ ቤተ መቅደሱ የወሰደው ቃል በቃል በአካል ነበር? (ማቴ 4:5፤ ሉቃስ 4:9)፣ መጋ.

  • ቅቡዓን ክርስቲያኖች ከአምላክ የሚቀበሉት “ማረጋገጫ” እና ‘ማኅተም’ (2ቆሮ 1:21, 22)፣ ሚያ.

  • በቤተዛታ የውኃ ገንዳ ውስጥ ያለው ‘ውኃ መናወጥ’ (ዮሐ 5:7)፣ ግን.

  • ታላቂቱ ባቢሎን የአምላክን ሕዝቦች በምርኮ ይዛ የነበረው መቼ ነው? መጋ.

  • አንድ ሰው ከውገዳ እንደተመለሰ ሲነገር ደስታን መግለጽ፣ ግን.

  • እጅ ለመታጠብ ትልቅ ቦታ የተሰጠው ለምንድን ነው? (ማር 7:5)፣ ነሐሴ

  • የሁለቱ በትሮች አንድ ላይ መያያዝ (ሕዝ 37)፣ ሐምሌ

  • “የአምላክ ቃል” ምንድን ነው? (ዕብ 4:12)፣ መስ.

  • የጸሐፊ የቀለም ቀንድ የያዘው ሰው እንዲሁም መሣሪያ የያዙት ስድስት ሰዎች (ሕዝ 9:2)፣ ሰኔ

የይሖዋ ምሥክሮች

  • ‘ለይሖዋ ውዳሴ ማቅረብ’ (ጀርመን፣ አንደኛው የዓለም ጦርነት)፣ ነሐሴ

  • ሚሊዮኖች የሚያውቁት ባለ ድምፅ ማጉያ መኪና (ብራዚል)፣ የካ.

  • “ሥራው በኃላፊነት ለተሰጣቸው ሁሉ” (ሴዳር ፖይንት፣ ኦሃዮ፣ ዩናይትድ ስቴትስ፣ ትልቅ ስብሰባ)፣ ግን.

  • ‘ሥራው ታላቅ ነው’ (መዋጮ)፣ ኅዳር

  • ራሳቸውን አቅርበዋል—ኦሺያንያ፣ ጥር

  • ራሳቸውን አቅርበዋል—ጋና፣ ሐምሌ

  • “በብሪታንያ የምትገኙ የመንግሥቱ አስፋፊዎች—ንቁ!!” (1937)፣ ኅዳር

  • ከይሖዋ መመሪያ ተጠቃሚ መሆን (ተሞክሮዎች)፣ መስ.

የጥናት ርዕሶች

  • “ሂዱና ከሁሉም ብሔራት ሰዎችን ደቀ መዛሙርት አድርጉ፣” ግን.

  • ለአምልኮ አንድ ላይ መሰብሰብ ያለብን ለምንድን ነው? ሚያ.

  • “ለእንግዶች ደግነት ማሳየትን አትርሱ፣” ጥቅ.

  • ለይሖዋ ታማኞች ሁኑ፣ የካ.

  • ሌሎች የሚሠሩት ስህተት እንቅፋት አይሁንብህ፣ ሰኔ

  • ሌሎችን ማሠልጠን አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማሃል? ነሐሴ

  • መንፈሱ ከመንፈሳችን ጋር ሆኖ ይመሠክራል፣ ጥር

  • መንፈሳዊ እድገት ማድረግ አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማሃል? ነሐሴ

  • መጽሐፍ ቅዱስ አሁንም ሕይወትህን እየለወጠው ነው? ግን.

  • ‘ምንጊዜም ነቅተን መጠበቅ’ ያለብን ለምንድን ነው? ሐምሌ

  • ስለ አምላክ ጸጋ የሚገልጸውን ምሥራች አውጁ፣ ሐምሌ

  • ቁሳዊ ነገሮችን ሳይሆን የአምላክን መንግሥት ፈልጉ፣ ሐምሌ

  • በሌላ አገር ስታገለግሉ መንፈሳዊነታችሁን ጠብቁ፣ ጥቅ.

  • ‘በመንፈሳዊ ነገሮች ላይ ማተኮር ሕይወትና ሰላም ያስገኛል፣’ ታኅ.

  • ‘በቃላት ሊገለጽ የማይችለው የአምላክ ነፃ ስጦታ’ ግድ ይበላችሁ፣ ጥር

  • በተስፋችሁ ላይ ያላችሁን እምነት አጠናክሩ፣ ጥቅ.

  • በተከፋፈለ ዓለም ውስጥ የገለልተኝነት አቋማችሁን ጠብቁ፣ ሚያ.

  • በታላቁ ሸክላ ሠሪ ለመቀረጽ ፈቃደኛ ነህ? ሰኔ

  • “በየዕለቱ እርስ በርሳችሁ ተበረታቱ፣” ኅዳር

  • በይሖዋ ላይ እምነት ማሳደር የእሱን ሞገስ ያስገኛል፣ ሚያ.

  • በጸጋው ነፃ ወጥታችኋል፣ ታኅ.

  • አለመግባባቶችን በፍቅር መፍታት፣ ግን.

  • አለባበሳችሁ አምላክን ያስከብራል? መስ.

  • “አምላካችን ይሖዋ አንድ ይሖዋ ነው፣” ሰኔ

  • እናንት ወላጆች፣ ልጆቻችሁ እምነት እንዲያዳብሩ እርዷቸው፣ መስ.

  • እናንት ወጣቶች፣ እምነታችሁን አጠናክሩ፣ መስ.

  • “እንደ ወንድማማች መዋደዳችሁን ቀጥሉ”! ጥር

  • ‘እጆቻችሁ አይዛሉ፣’ መስ.

  • ከሐሰት ሃይማኖት ነፃ ወጡ፣ ኅዳር

  • ከአምላክ ለተቀበልነው ጸጋ አመስጋኝ መሆን፣ ሐምሌ

  • ከአምላክ መጽሐፍ ጋር በሚስማማ መልኩ መደራጀት፣ ኅዳር

  • ከአምላክ ጋር አብሮ መሥራት—አስደሳች መብት፣ ጥር

  • “ከእናንተ ጋር እንሄዳለን፣” ጥር

  • ከይሖዋ ታማኝ አገልጋዮች ትምህርት ማግኘት፣ የካ.

  • ከይሖዋ ዝግጅቶች ሙሉ በሙሉ ተጠቀሙ፣ ግን.

  • ከይሖዋ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት ያላቸውን ምሰሉ፣ የካ.

  • ከጨለማ ወደ ብርሃን መጠራት፣ ኅዳር

  • ክርስቲያናዊ አንድነታችን እንዲጠናከር የበኩልህን ማድረግ ትችላለህ—እንዴት? መጋ.

  • ክርስቲያኖች ትዳራቸውን የሰመረ ማድረግ የሚችሉት እንዴት ነው? ነሐሴ

  • ወጣቶች—ለመጠመቅ ዝግጁ ናችሁ? መጋ.

  • ወጣቶች—ለጥምቀት መዘጋጀት የምትችሉት እንዴት ነው? መጋ.

  • ውሳኔ የምታደርጉት እንዴት ነው? ግን.

  • የሚያስጨንቃችሁን ነገር ሁሉ በይሖዋ ላይ ጣሉ፣ ታኅ.

  • የይሖዋን መጽሐፍ ከፍ አድርጋችሁ ትመለከታላችሁ? ኅዳር

  • የይሖዋን በረከት ለማግኘት መታገላችሁን ቀጥሉ፣ መስ.

  • የጋብቻ አጀማመርና ዓላማው፣ ነሐሴ

  • ይሖዋ ሕዝቡን በሕይወት መንገድ ላይ ይመራል፣ መጋ.

  • ይሖዋ በገባው ቃል ላይ እምነት እንዳላችሁ በተግባር አሳዩ፣ ጥቅ.

  • ይሖዋ እንደሚቀርጸን መገንዘባችን የሚጠቅመን እንዴት ነው? ሰኔ

  • ይሖዋ ከልብ ለሚፈልጉት ወሮታ ከፋይ ነው፣ ታኅ.

  • ይሖዋ “ወዳጄ” በማለት ጠርቶታል፣ የካ.

  • “ጽናት ሥራውን ሙሉ በሙሉ ይፈጽም፣” ሚያ.

ይሖዋ

  • ‘ስለ አንተ ያስባል፣’ ሰኔ

  • ስም፣ ቁ. 3

  • “አትፍራ። እረዳሃለሁ፣” ሐምሌ