ንቁ! ቁጥር 1 2019 | ከስጋት ነፃ ሆነን የምንኖርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?
በዛሬው ጊዜ እያጋጠሙን ካሉት ተፈታታኝ ነገሮች መካከል አንዳንዶቹን ተመልከት። በተጨማሪም ዓለማችን ከስጋት ነፃ መሆን እንድትችል ምን እርምጃዎች ሊወሰዱ እንደሚገባ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
ስጋት እንዲያድርብን የሚያደርጉ ነገሮች
ከምንጊዜውም ይበልጥ ስጋት እንዲያድርብን የሚያደርጉ ነገሮች ያጋጥሙናል። ታዲያ መፍትሔ ይኖር ይሆን?
የችግሮቹን መንስኤ ማወቅ
የሰውን ዘር የሚያስጨንቁት የአብዛኞቹ ችግሮች መንስኤ የሰው ልጅ ፍጹም አለመሆኑ ነው። ታዲያ እርዳታ ማግኘት የምንችለው ከየት ነው?
የሥነ ምግባር ትምህርት
እውነተኛ ሰላም ለማግኘት ከፍተኛ የሥነ ምግባር መመሪያዎችን መከተል ያስፈልጋል።
የሪካርዶ እና የአንድሬስ ታሪክ
ሪካርዶ እና አንድሬስ በአንድ ወቅት ጎረቤቶቻቸውን ሰላም ይነሱ ነበር፤ አሁን ግን ሰላማዊ ሆነዋል። መጽሐፍ ቅዱስ ሕይወታቸውን የለወጠው እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
“ሰላሙ ፍጻሜ አይኖረውም”
የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?
በአምላክ መንግሥት ግዛት ውስጥ “ሰላም ይበዛል”
የአምላክ መንግሥት የሰው ልጆች ሁሉ በሰላምና በስምምነት እንዲኖሩ ያደርጋል።
የሚከተሉት ጥያቄዎች ያሳስቡሃል?
ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር በተያያዘ ለሚነሱብህ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት የምትችለው የት ነው?