በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ንቁ! ቁጥር 3 2020 | ጭፍን ጥላቻ ፍቱን መድኃኒት ይገኝለት ይሆን?

አብዛኞቻችን ሌሎች ጭፍን ጥላቻ እንዳለባቸው በቀላሉ ማስተዋል እንችላለን። እኛ ራሳችን ጭፍን ጥላቻ እንዳለብን ማስተዋል ግን ሊከብደን ይችላል።

በተቻለን መጠን አድልዎ ከማሳየት እንድንርቅ የሚረዱንን አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮች እንመልከት።

 

ጭፍን ጥላቻ—አንተንም አጥቅቶህ ይሆን?

ጭፍን ጥላቻ በውስጣችን እንዳለ የሚጠቁሙ አንዳንድ ምልክቶች የትኞቹ ናቸው?

ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት ሞክር

የተሳሳተ መረጃ ለሌሎች ያለንን አመለካከት ሊያዛባው ይችላል። ቀደም ሲል ወታደር የነበረ ሰው ያጋጠመው ነገር ይህን ሐቅ የሚያረጋግጠው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

የሌሎችን ስሜት የምትረዳ ሁን

የሌሎችን ስሜት መረዳት አለመቻል የምን ምልክት ሊሆን ይችላል?

የሌሎችን ጠንካራ ጎን ለማስተዋል ሞክር

ኩራት ጭፍን ጥላቻ እንዲያድርብን ሊያደርግ ይችላል። ታዲያ ኩራትን ለማስወገድ ምን ሊረዳን ይችላል?

ከተለያዩ ሰዎች ጋር ጓደኝነት መሥርት

ከአንተ ከተለዩ ሰዎች ጋር ጓደኝነት መመሥረት ምን ጥቅም እንዳለው ተመልከት።

ፍቅር ለማሳየት ጥረት አድርግ

ፍቅር ማሳየት ጭፍን ጥላቻን ለማስወገድ ይረዳል። ይህን ማድረግ የምትችልባቸውን አንዳንድ መንገዶች ተመልከት።

ፍቱን መድኃኒት

የአምላክ መንግሥት ጭፍን ጥላቻን ለማስወገድ የትኞቹን አራት ነገሮች ያደርጋል?

የጭፍን ጥላቻን ግድግዳ ማፍረስ ችለዋል

አንዳንዶች የነበረባቸውን ጭፍን ጥላቻ ማስወገድ የቻሉት እንዴት እንደሆነ ለማወቅ እነዚህን ሦስት ቪዲዮዎች ተመልከት።