የርዕስ ማውጫ
የርዕስ ማውጫ
ጥቅምት 2004
ጥሩ አባት የሚባለው ምን ዓይነት አባት ነው?
የዚህን ጥያቄ መልስ የተረዱ አባቶችን ታሪክ እንድታነብ እንጋብዝሃለን። የተማሩትን ሥራ ላይ በማዋላቸው ቤተሰቦቻቸው እንዴት እንደተጠቀሙ ተመልከት።
3 ቤተሰባቸውን የተዉ አባቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣ ችግር
30 ከዓለም አካባቢ
ከመጠን በላይ መጠጣት ሲባል ምን ማለት ነው?
የአልኮል መጠጥን አላግባብ መውሰድ በተለይ በወጣቶች ላይ ምን አደጋ ያስከትላል?
ግላኮማ ለዓይነ ሥውርነት ከሚዳርጉት ዋና ዋና ምክንያቶች አንዱ ነው። ለግላኮማ ይበልጥ የተጋለጡት እነማን ናቸው? መከላከል የሚቻለውስ እንዴት ነው?