የጥራዝ 85 ንቁ! ማውጫ
የጥራዝ 85 ንቁ! ማውጫ
ሃይማኖት
አምላክን በስሙ ማወቅ፣ 3/8
የጄኔቫ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም፣ 10/8
ማኅበራዊ ሕይወት
ልጆች ከወላጆቻቸው የሚፈልጉት፣ 2/8
ልጆችን ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ማሠልጠን፣ 12/8
ሰዓት አክባሪ ሁን!፣ 5/8
ብቸኝነት፣ 7/8
አሻንጉሊት አልባ መዋዕለ ሕፃናት፣ 10/8
ከጋብቻ በፊት አብሮ መኖር፣ 12/8
የጉርምስና ዕድሜ፣ 8/8
ጥሩ አባቶች፣ 10/8
ፈረስ በልጓም እንደሚገራ አንደበትን መግራት፣ 7/8
ሳይንስ
አሁንም ሊዘንብ ነው?፣ 3/8
አገሮችና ሕዝቦች
ናይሮቢ—“የቀዝቃዛ ውኃ ሥፍራ” (ኬንያ)፣ 12/8
ኦሎምፒክ ወደ ትውልድ አገሩ ተመለሰ (ግሪክ)፣ 8/8
ጨው እያስከተለ ያለው ከባድ ችግር (አውስትራሊያ)፣ 11/8
ኢኮኖሚና ሥራ
በሥራ ቦታ ጥቃት ቢደርስብህ፣ 5/8
እንስሳትና እጽዋት
ለምግብ የሚሆኑ አትክልቶች በጓሮህ አልማ፣ 3/8
መልካቸውን ለማሳመር ብቻ ነው? (ወፎች ላባቸውን የሚነቅሱት)፣ 5/8
ማቱሳላ (የብሪስልኮን ጥድ)፣ 4/8
በእሾህ መካከል የሚበላ መፈለግ፣ 9/8
ነፍሰ ገዳይ ተክሎች!፣ 7/8
እጽዋት—የመድኃኒት ምንጮች፣ 1/8
ውሻህን ማሠልጠን የምትችለው እንዴት ነው?፣ 9/8
ደኖች የሚሰጡት አገልግሎት፣ 1/8
ዓለም ነክ ጉዳዮችና ሁኔታዎች
በለጋ ዕድሜ ያሉ ወጣቶች እርግዝና፣ 12/8
እንዳትጭበረበር ተጠንቀቅ፣ 9/8
ከፍተኛ ግብር እንደምትከፍል ይሰማሃል?፣ 4/8
የምድራችን የወደፊት ዕጣ፣ 2/8
የግብርናው መስክ የገጠመው ቀውስ፣ 1/8
ጭፍን ጥላቻ፣ 11/8
የሕይወት ታሪኮች
በሰርከስ ዓለም ያሳለፍኩት ሕይወት (ጆን ስሞሊ)፣ 9/8
በጦርነት ዘመን ያሳለፍኩት መከራ ለቀሪው ሕይወቴ አሠልጥኖኛል (ኧርንስት ክሮመር)፣ 7/8
አምላክ ስለ ደም ያለውን አመለካከት ተቀበልኩ (ያሱሺ አይዛዋ)፣ 1/8
ከዓለማዊ ዝና የበለጠ ነገር (ቻርልስ ሲነትኮ)፣ 10/8
ዓላማ ያለው ሕይወት እንድመራ የተጣለልኝ መሠረት (ኧርነስት ፓንዳቹክ)፣ 1/8
“ይሖዋ እንደገና አገኘኸኝ!” (ኔሊ ሌንስ)፣ 11/8
የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት
ለአረጋውያን ምን ዓይነት አመለካከት ሊኖረን ይገባል?፣ 11/8
ልጆችን በአምላክ ተግሣጽ ማሳደግ፣ 12/8
መጥፎ ልማዶችን ማሸነፍ ይቻላል?፣ 5/8
መጥፎ ምኞቶችን ታግለህ ማሸነፍ የምትችለው እንዴት ነው?፣ 1/8
መፍትሄው መፋታት ነው?፣ 10/8
አምላክ ለልጆች ያስባል?፣ 9/8
ከልክ በላይ መጠጣት በእርግጥ ስህተት ነው?፣ 4/8
የቤተሰብ ራስ መሆን ሲባል ምን ማለት ነው?፣ 8/8
የአንድ ሰው ባሕርይ የሚወሰነው በደሙ ዓይነት ነው?፣ 3/8
ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ለዓለም ሰላም ያመጡ ይሆን?፣ 2/8
ጋብቻ እንደ ቅዱስ ነገር መታየት ያለበት ለምንድን ነው?፣ 6/8
ጭንቀት የእምነት ማነስን ያመለክታል?፣ 7/8
የተለያዩ ርዕሶች
ሕዝብ ነክ ጥናት፣ መጽሐፍ ቅዱስ እና መጪው ጊዜ፣ 6/8
መኪናህን ስትጠግን አደጋ እንዳይደርስብህ ተጠንቀቅ፣ 3/8
ርችቶች፣ 4/8
ቢራ፣ 8/8
ተስፋ፣ 5/8
አውሮፕላኑን በድንገት ማሳረፍ፣ 6/8
ጎማዎች፣ 6/8
የወጣቶች ጥያቄ
በሁሉም ነገር እንደ ወንድሞቼ ወይም እንደ እህቶቼ እንድሆን የሚጠበቅብኝ ለምንድን ነው?፣ 2/8
ነገሮች አልሆን ሲሉኝ የሚሰማኝን የዋጋ ቢስነት ስሜት መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?፣ 12/8
ንግግር የማቅረብ ችሎታ ማዳበር የምችለው እንዴት ነው?፣ 4/8
አምላክ መከራ ሲደርስብን ዝም ብሎ የሚመለከተው ለምንድን ነው?፣ 5/8
እንደማፈቅረው እንዴት ልግለጽለት?፣ 11/8
ከመጠን በላይ መጠጣት ምን ስሕተት አለው?፣ 10/8
ከጋብቻ በፊት የጾታ ግንኙነት መፈጸም፣ 8/8, 9/8
የቤት ሥራ ለመሥራት ጊዜ ማግኘት፣ 3/8
ጓደኛዬ እንዲህ የሚያመናጭቀኝ ለምንድን ነው?፣ 6/8
ጓደኛዬ የሚፈጽምብኝን አግባብ ያልሆነ ድርጊት ማስተው የምችለው እንዴት ነው?፣ 7/8
የይሖዋ ምሥክሮች
“ሃሎዊንን ማክበር አንፈልግም!” (በቤልጅየም ትምህርት ቤት)፣ 10/8
ማጨስ የማልፈልግበት ምክንያት፣ 6/8
በድፍረት የተናገሩ ወጣቶች፣ 9/8
ከአምላክ ጋር መሄድ—የአውራጃ ስብሰባዎች፣ 8/8
የማይረሳ ትዝታ ጥሎ ያለፈ ጉብኝት (ሜክሲኮ)፣ 3/8
የሽብርተኞች ጥቃት የሚያስከትለውን ጉዳትና የሥነ ልቦና ቀውስ መቋቋም (ስፔይን)፣ 11/8
‘የከተማው አስተዳደር አምባገነን መሆን የለበትም’ (ካናዳ)፣ 8/8
የዘመናችን ደግ ሳምራዊ፣ 9/8
ጦረኛ የነበሩ ሰዎች ሰላም ፈጣሪ ሲሆኑ፣ 10/8
ጤና እና ሕክምና
ለምጽ ምንድን ነው?፣ 11/8
ልጃችሁ ትኩሳት ሲይዘው፣ 1/8
መድኃኒት የሚቋቋሙ ጀርሞች፣ 2/8
መድኃኒትነት ያላቸው እጽዋት፣ 2/8
ለማይሊን አዲስ ፊት ተሠራላት፣ 8/8
ሳሙና—“ራስህ የምትወስደው ክትባት፣” 1/8
ስለ መልክ ከልክ በላይ መጨነቅ፣ 8/8
ተስፋ የሚያስፈልገን ለምንድን ነው?፣ 5/8
አለርጂ፣ 6/8
ከበሽታ ጋር የሚደረገው ውጊያ፣ 6/8
የላክቶስ አለመስማማት፣ 7/8
የአእምሮ ሕመም፣ 11/8
የእንቅልፍ ዕዳ፣ 4/8
የዓይን ብርሃን ፀር የሆነው ግላኮማ፣ 10/8