በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ2009 የንቁ! ርዕስ ማውጫ

የ2009 የንቁ! ርዕስ ማውጫ

የ2009 የንቁ! ርዕስ ማውጫ

ሃይማኖት

የአምላክ ስም በዴንማርክ፣ 11/09

የካቶሊክ ወጣቶች ምሥክርነት እንዲሰጡ ተበረታቱ፣ 6/09

‘ጠቢባኑን’ ወደ ኢየሱስ የመራቸው ምን ዓይነት ኮከብ ነው? 12/09

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ሃይማኖት መቀየር ስህተት ነው? 7/09

ለትዳር ጓደኛ ታማኝ መሆን፣ 4/09

መንፈሳዊ ፍላጎትህን ማርካት፣ 12/09

ሙታንን ልትፈራ ይገባሃል? 6/09

ቀሳውስትና ምእመናን የሚል ልዩነት፣ 8/09

ችግሮች የሚደርሱብህ አምላክ እየቀጣህ ስለሆነ ነው? 1/09

አምላክ ሀብታም እንድትሆን ይፈልጋል? 5/09

አስከሬን ማቃጠል፣ 3/09

ከጋብቻ በፊት አብሮ መኖር፣ 10/09

ክፉ ሰዎች በገሃነመ እሳት ይቃጠላሉ? 9/09

የወደፊቱ ዕጣህ አስቀድሞ ተወስኗል? 2/09

ጠላትን መውደድ ይቻላል? 11/09

ማኅበራዊ ሕይወት

ሁላችንም አንድ ቤተሰብ ነን፣ 11/09

ለልጆች ሕይወት ጥሩ መሠረት ጣሉ፣ 6/09

ለተሳካ የቤተሰብ ሕይወት ቁልፍ የሆኑ ነገሮች፣ 10/09

ልጆችን ለብቻህ የምታሳድግ ቢሆንም ሊሳካልህ ይችላል፣ 10/09

መፋታት በወጣቶች ላይ የሚያስከትለው ችግር፣ 10/09

በፉጨት ማውራት፣ 2/09

ትምህርት የመቀበል ችግር ያለባቸው ልጆች፣ 1/09

ወጣቶች የሚያጋጥሟቸው ፈተናዎች፣ 9/09

ውጥረት የበዛባቸው ልጆች፣ 5/09

ጭፍን ጥላቻና መድሎ፣ 8/09

ፍቅር የማሳየት አስፈላጊነት፣ 12/09

ሳይንስ

ለሕይወት አመቺ ሆና የተሠራችው ምድር፣ 2/09

መጽሐፍ ቅዱስ ከያዘው ዘገባ ጋር የሚስማማ ደረሰኝ፣ 5/09

ሚስጥር ለማስጠበቅ የተደረገ ትግል፣ 8/09

ሚስጥር ተፈታ (የአንዲኪቲራ መሣሪያ)፣ 3/09

ማርስ ወደ ምድር ቀረብ አለች፣ 2/09

ቴክኖሎጂ፣ 11/09

ዓለምን በካርታ ያስቀመጠው ሰው (መርኬተር)፣ 4/09

ዕፁብ ድንቅ የሆነው አጽናፈ ዓለም፣ 8/09

የሎተስ ቅጠል፣ 4/09

የማስታወስ ችሎታን ማሻሻል፣ 2/09

የሞለስክ ዛጎል፣ 8/09

የሳይፎኪለስ ጥንዚዛ ቅርፊት፣ 5/09

የስኩዊድ ምንቃር፣ 3/09

የበራሪ ፍጥረታት ክንፍ፣ 2/09

የቱካን ምንቃር፣ 1/09

የጉጉት ላባ፣ 12/09

ጽንፈ ዓለም ዓላማ አለው? 12/09

አገሮችና ሕዝቦች

ሊጠፉ የተቃረቡ ዝርያዎች (ስፔን)፣ 3/09

ሪክሾ (ባንግላዴሽ)፣ 7/09

ቡካሬስት (ሩማንያ)፣ 4/09

ተበኬ መዋቢያ (ማዳጋስካር)፣ 7/09

አልባራሲን (ስፔን)፣ 7/09

የሰሃራ ጨው አውጪዎች፣ 1/09

የቦሊቪያው “የጠፋ ዓለም፣” 11/09

የአምላክ ስም በዴንማርክ፣ 11/09

የደቡብ ባሕሮች የተረሱ ባሮች፣ 1/09

ፕሎቭዲፍ (ቡልጋሪያ)፣ 6/09

ኢኮኖሚ እና ሥራ

ቢላዋ የሚስለው ብስክሌት፣ 2/09

ገንዘብ ጌታህ ነው ወይስ አገልጋይህ? 3/09

እንስሳትና እጽዋት

ሃርፒ ንስር፣ 5/09

ሊጠፉ የተቃረቡ ዝርያዎች (ስፔን)፣ 3/09

ስሎዝ፣ 7/09

በአውሮፓ በብዛት ይገኙ የነበሩት ግዙፍ አራዊት፣ 5/09

በጥልቅ ባሕር የሚኖሩ ግዙፍ ፍጥረታት፣ 12/09

ቦክስፊሽ፣ 7/09

ታማኝ የሆኑ ወላጆች (ርግቦች)፣ 8/09

ወፎች ከሕንፃዎች ጋር ሲጋጩ፣ 2/09

ዘመናዊ የግብርና ዘዴ፣ 9/09

ዝሆን፣ 4/09

የሎተስ ቅጠል፣ 4/09

የሞለስክ ዛጎል፣ 8/09

የሳይፎኪለስ ጥንዚዛ ቅርፊት፣ 5/09

የስኩዊድ ምንቃር፣ 3/09

የበራሪ ፍጥረታት ክንፍ፣ 2/09

የባሕር በክቶርን፣ 9/09

የቱካን ምንቃር፣ 1/09

የጉጉት ላባ፣ 12/09

ዓለም ነክ ጉዳዮችና ሁኔታዎች

ወጣቶች የሚያጋጥሟቸው ፈተናዎች፣ 9/09

ዘመናዊ የግብርና ዘዴ፣ 9/09

የውኃ ሀብታችን እየተሟጠጠ ነው? 1/09

የዓለም ጦርነት እንዲከሰት ያደረጉ ከባድ ስህተቶች፣ 8/09

ጭፍን ጥላቻና መድሎ፣ 8/09

የሕይወት ታሪኮች

ለሠላሳ ዓመታት በድብቅ የትርጉም ሥራ ማከናወን (ኦና ሞጽኩቴ)፣ 6/09

ለጦርነት የነበረኝ ፍቅር የጠፋበት መንገድ (ቶማስ ስቱበንቮል)፣ 12/09

ስንፈልገው የነበረውን ነገር አገኘን (በርት ቶልማን)፣ 1/09

አምላክን በማስቀደማችን ተባርከናል (ፒየር ቮሩ)፣ 3/09

ከ70 ለሚበልጡ ዓመታት በታማኝነት አገልግያለሁ (ጆሴፊን ኤሊአስ)፣ 9/09

ከእልቂት አውድማ አምልጬ ሕይወትን አገኘሁ (ሳም ታም)፣ 5/09

ከድምፅ አልባ አገልግሎት ወደ ቅዱስ አገልግሎት (አንድሩ ሆግ)፣ 11/09

ዲስሌክሲያ ግቤ ላይ ከመድረስ አላገደኝም (ማይካል ሄንቦ)፣ 2/09

የተለያዩ ርዕሶች

በትምህርት ቤትም ሆነ ከዚያ ውጪ የሚያጋጥም ውጥረት፣ 4/09

አደጋ በማያስከትል መንገድ ማሽከርከር፣ 7/09

ኤስፕሬሶ፣ 8/09

የባሕር ላይ ዓምድ፣ 9/09

ድንቅ የግንባታ ሥራዎችን ያከናወነው ታላቁ ሄሮድስ፣ 9/09

ፒሳ፣ 1/09

የወጣቶች ጥያቄ

ሴቶች የማይወዱኝ ለምንድን ነው? 5/09

ስለ እምነቴ ለሌሎች መናገር የሚያስፈራኝ ለምንድን ነው? 7/09

ቁጣዬን መቆጣጠር የምችለው እንዴት ነው? 9/09

ታዲያ ምን ልልበስ? 11/09

ከወንድ ጓደኛዬ ጋር መለያየቴ ያስከተለብኝን ሐዘን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው? 2/09

ወላጆቼን ማነጋገር የምችለው እንዴት ነው? 12/09

ወላጆቼን ይበልጥ ላውቃቸው የምችለው እንዴት ነው? 10/09

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባቤን አስደሳች ማድረግ የምችለው እንዴት ነው? 4/09

የተሻሉ ጓደኞች ያስፈልጉኝ ይሆን? 3/09

የወላጅ ሞት ያስከተለብኝን ሐዘን እንዴት መቋቋም እችላለሁ? 8/09

ጊዜዬን በአግባቡ ልጠቀምበት የምችለው እንዴት ነው? 6/09

ጓደኝነታችንን ማቆም ይኖርብን ይሆን? 1/09

የይሖዋ ምሥክሮች

ለምታምንበት ነገር ጠንካራ አቋም ይዛለች፣ 12/09

‘ለጥያቄዎቻችን መልስ ይዟል’ (ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች፣ ጥራዝ 2)፣ 7/09

“ምንጊዜም ነቅታችሁ ጠብቁ!” የአውራጃ ስብሰባ፣ 5/09, 6/09

‘በዓለም ስላሉ ሃይማኖቶች የሚያብራራ መጽሐፍ’ (ማንካይንድስ ሰርች ፎር ጎድ)፣ 1/09

ትንሿ ሮዝ መጽሐፌ (ታላቁ አስተማሪ መጽሐፍ)፣ 3/09

አንዲት አስተማሪ አመለካከቷን ለወጠች (ጆርጂያ)፣ 3/09

የሕሙማን የመምረጥ መብት፣ 6/09

የምትፈልገው ነገር መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ! 11/09

የአምላክን ቀኝ እጅ አጥብቆ መያዝ (የቆዳ በሽታ)፣ 9/09

‘ይሖዋ ብቻ ሊከፍተው የሚችል መሳቢያ’ (መቃብር)፣ 8/09

ጤና እና ሕክምና

ለእርዳታ ጥሪ ምላሽ የሚሰጥ ማን ነው? (ፓራሜዲክ)፣ 4/09

ለፀሐይ መጋለጥ፣ 6/09

መድኃኒቶችን አላግባብ መጠቀም፣ 5/09

በልጆች ላይ የሚታይ ጤናማ ያልሆነ ውፍረት፣ 3/09

በእርሳስ መመረዝ፣ 12/09

የመንፈስ ጭንቀት፣ 7/09

የታይሮይድ ዕጢ፣ 5/09

ጤናማ እናቶች፣ ጤናማ ሕፃናት፣ 11/09

ፅንስ ማስወረድ፣ 6/09