ንቁ! ጥር 2013 | ራስ ወዳድ በሆነ ዓለም ውስጥ ጨዋ ልጆች ማሳደግ

አንዳንድ ወላጆች የሚሠሯቸውን ሦስት የተለመዱ ስህተቶች ከመፈጸም መቆጠብ የሚቻለው እንዴት ነው?

ከዓለም አካባቢ

በዓለም ዙሪያ የተፈጸሙ ወቅታዊ ሁኔታዎችንና ትኩረት የሳቡ ክስተቶችን ተከታተል።

ለቤተሰብ

በአሥራዎቹ ዕድሜ ከሚገኝ ልጃችሁ ጋር የሐሳብ ልውውጥ ማድረግ

ከልጃችሁ ጋር በምታደርጉት ጭውውት ተስፋ ቆርጣችኋል? ይህን ሁኔታ ተፈታታኝ የሚያደርገው ምንድን ነው?

ቃለ ምልልስ

የባዮኬሚስትሪ ባለሙያ ስለምታምንበት ነገር ምን ትላለች?

የትኞቹን ሳይንሳዊ መረጃዎች እንደመረመረችና በአምላክ ቃል ያመነችው ለምን እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ራስ ወዳድ በሆነ ዓለም ውስጥ ጨዋ ልጆች ማሳደግ

ልጆችህ የራስ ወዳድነት ዝንባሌ እንዳያድርባቸው መከላከል የምትችልባቸውን ሦስት መንገዶች እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

አገሮችና ሕዝቦች

ካሜሩንን እንጎብኝ

ስለዚህ የአፍሪካ አገር ሕዝብና ባሕል እወቅ።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ገነት

ገነት የሚገኘው በሰማይ ነው? ወይስ በምድር ላይ የሚገኝ እውነተኛ ቦታ ነው? በዚያ የሚኖሩት እነማን ናቸው?

ንድፍ አውጪ አለው?

የባር ቴይልድ ጎድዊት አቅጣጫ የማወቅ ችሎታ

ይህ ወፍ ከቦታ ወደ ቦታ በሚፈልስበት ወቅት ለስምንት ቀናት ስለሚያደርገው አስደናቂ ጉዞ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

በተጨማሪም . . .

ፆታዊ ትንኮሳ ቢያጋጥመኝ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?

ፆታዊ ትንኮሳ ምን እንደሆነና እንዲህ ዓይነት ነገር ቢያጋጥምሽ ምን ማድረግ እንዳለብሽ አንብቢ።

ሰለሞን የጥበብ እርምጃ ወሰደ

ከሥዕሉ ላይ የጎደለው ነገር ምንድን ነው? ነጥቦቹን በመስመር አገናኝ፤ ከዚያም ሥዕሉን ቀለም ቀባው።