በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ2001 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

የ2001 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

የ2001 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት

መጽሐፍ ቅዱስ

መጽሐፍ ቅዱስ በአንድ ጥራዝ፣ 5/1

ሲረል እና መቶድየስ​—ተርጓሚዎች፣ 3/1

የሙት ባሕር ጥቅልሎች፣ 2/15

አድናቆት ያተረፈው የአዲሲቱ ዓለም ትርጉም፣ 11/15

መጽሐፍ ቅዱስን ማወቅ፣ 7/1

መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናት​—⁠ለምን? 7/1

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

በእርግጥ ታጋሽ ነህን? 7/15

መንፈሳዊ የልብ ድካም እንዳይዝህ መከላከል ትችላለህ፣ 12/1

“የእግዚአብሔር በረከት ባለጠጋ ታደርጋለች፣” 11/1

‘ጻድቅ በረከት ያገኛል’ (ምሳሌ 10)፣ 7/15

‘ዘመኑን መዋጀት፣’ 5/1

‘ጥበብ ረጅም ዘመን ታኖረናለች’ (ምሳሌ 9)፣ 5/15

መናዘዝ፣ 6/1

የተስፋ መቁረጥን ስሜት ተቋቋም! 2/1

አሉታዊ ስሜቶችን መቋቋም፣ 4/15

በጎነትን አዳብሩ፣ 1/15

ጥርጣሬ፣ 7/1

ሰዎች በተሳሳተ መንገድ እንደሚረዱህ ይሰማሃልን? 4/1

የልጆቻችሁን ፍላጎት አሟሉ! 12/15

ልማድ የሚያሳድረው ተጽእኖ፣ 8/1

ግብዝነትን እንዴት ልትመለከተው ይገባል? 11/15

‘ጥበብን የሚያገኝ ሰው ደስተኛ ነው’ (ምሳሌ 8)፣ 3/15

መበለቶችን መርዳት፣ 5/1

ወላጆች የሌላቸውን ልጆች እና መበለቶችን መጠየቅ፣ 6/15

ታማኝነት፣ 10/1

ጥበብ ያለበት ውሳኔ ማድረግ፣ 9/1

ታዛዥነት​—⁠በልጅነት ሊሰጥ የሚገባ አስፈላጊ ትምህርት፣ 4/1

ለእድገት እንቅፋት የሆኑ ነገሮችን ማሸነፍ፣ 8/1

“እናንተም እንዲሁ ሩጡ፣” 1/1

ሕሊናህን ጠብቅ፣ 11/1

በይሖዋ ላይ ያለህን እምነት አጠናክር፣ 6/1

በየትኛውም ዓይነት አስተዳደግ ሥር ስኬታማ መሆን፣ 4/15

‘ቀና በሆነው መንገድ’ ሂድ (ምሳሌ 10)፣ 9/15

የሰዎችን ትኩረት ማግኘት፣ 2/15

ይሖዋ

‘የይሖዋ በረከት ባለጠጋ ታደርጋለች፣’ 11/1

በይሖዋ ላይ ያለህን እምነት አጠናክር፣ 6/1

የይሖዋ ምሥክሮች

የ2000 ዓመታዊ ስብሰባ፣ 1/15

ከሁሉ የተሻለ የሥራ መስክ ይሆን? (የቤቴል አገልግሎት)፣ 3/15

እርስ በርስ መረዳዳት (የጦርነት ስደተኞች)፣ 4/15

የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የተሰጠ የምሥክር ወረቀት (ኮንጎ [ኪንሻሳ])፣ 8/15

አውራጃ ስብሰባ​—⁠የወንድማማችነታችን ማረጋገጫ የሆነ አስደሳች ወቅት፣ 9/15

“የአምላክ ቃል አድራጊዎች” የአውራጃ ስብሰባ፣ 1/15

ፈረንሳይ፣ 8/15፣ 9/1

የጊልያድ ምረቃ፣ 6/15፣ 12/15

የአስተዳደር አካልና ሕጋዊ ማኅበር፣ 1/15

ወጣቶችን መርዳት፣ 7/15

ኬንያ፣ 2/15

በአንዲስ ሕይወት ሰጪ ውኃ ፈሰሰ፣ 10/15

“ድንቅ የፈጠራ ውጤት” (ፎቶ ድራማ)፣ 1/15

እምነታቸው ሲፈተን ብቻቸውን አልነበሩም (ደም)፣ 4/15

በአንድ ወቅት ተኩላዎች፣ አሁን ግን በጎች! 9/1

መነጽር ሠሪ የዘራው ዘር (ዩክሬን፣ እስራኤል)፣ 2/1

“የሃይማኖታዊ መቻቻል ቀን” (በፖላንድ የሚገኝ ትምህርት ቤት)፣ 11/1

“በአምላክ መንግሥት እንገናኛለን” (ፍ. ደሮዝግ)፣ 11/15

“የአምላክ ቃል አስተማሪዎች” የአውራጃ ስብሰባ፣ 2/15

‘ለተገኘው ሃይማኖታዊ ነጻነት ምሥክሮቹን አመስግኑ፣’ 5/15

የናዚን ስደት በድል መወጣት፣ 3/15

በፌዴራሉ ሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባኤ ፊት የተገኘ ድል (ጀርመን)፣ 8/15

አቅማችን የፈቀደውን ሁሉ እያደረግን ነው! (ሚስዮናውያን)፣ 10/15

ኢየሱስ ክርስቶስ

ኢየሱስ ያድናል​—እንዴት? 11/15

ትንሣኤ፣ 3/15

እውነተኛው ኢየሱስ፣ 12/15

የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ሪፖርት

2/1፣ 4/1፣ 5/1፣ 6/1፣ 8/1፣ 10/1፣ 12/1

የሕይወት ታሪኮች

የይሖዋን ግብዣዎች መቀበል (ማሪያ ዶ ሴዉ ዛናርዲ)፣ 12/1

ላገኘኋቸው ጥሩ ትዝታዎች አመስጋኝ ነኝ! (ድሩሲላ ኬን)፣ 8/1

‘እስከ መጨረሻው ጸንቷል’ (ላይመን አሌክሳንደር ስዊንግል)፣ 7/1

“በሕይወቴ ሙሉ የይሖዋ ጥሩነት አልተለየኝም!” (ካርል ኤፍ ክላይን)፣ 5/1

ልቤ በሃዘን ቢሰበርም ደስተኛና አመስጋኝ ነኝ (ናንሲ ኢ ፖርተር)፣ 6/1

በይሖዋ አገልግሎት የገጠሙን ያልጠበቅናቸው ነገሮች (ኤሪክ እና ሃዘል ቢቭሪጅ)፣ 10/1

በመካከለኛው ምሥራቅ መንፈሳዊ ብርሃን ፈነጠቀ (ናጂብ ሳሌም)፣ 9/1

በይሖዋ መንገድ መጓዝ (ሉጄ ዲ ቫለንቲኖ)፣ 5/1

በይሖዋ አገልግሎት ያሳለፍኩት በበረከት የተሞላ ሕይወት (ራስል ከርዘን)፣ 11/1

በተፈለግኩበት ቦታ ሁሉ ማገልገል (ጄምስ ቢ ቤሪ)፣ 2/1

ችግር ቢኖርም በሙሉ ነፍስ ማገልገል (ሮዶልፎ ሎዛኖ)፣ 1/1

የይሖዋ ድጋፍ አልተለየኝም (ፎረስት ሊ)፣ 3/1

ይሖዋን ፈትነነዋል (ፖል ስክራይብነር)፣ 7/1

እንደ አንድ አካል ነበርን (ሜልባ ቤሪ)፣ 4/1

ዋና ዋና የጥናት ርዕሶች

አብርሃም​—የእምነት ምሳሌ፣ 8/15

ይሖዋ የሚደሰትበት ልብ ይኑራችሁ፣ 10/15

በፍቅር ታነጹ፣ 1/1

ድንቅ ነገር የሚያደርገውን ፈጣሪ ተመልከቱ! 4/15

ደስተኛ የመከሩ ሠራተኞች ሁኑ! 7/15

ደስተኛ ከሆነው አምላክ ጋር ደስ ይበላችሁ፣ 5/1

በመንፈሳዊ ጠንካራ የሆነ ቤተሰብ መገንባት፣ 5/15

‘መልካሙንና ክፉውን መለየት’ ትችላላችሁ? 8/1

‘ትዕግሥትን ልበሱ፣’ 11/1

ይሖዋን የሚፈራ ልብ ይኑርህ፣ 12/1

የትዳር ጓደኛ ለመምረጥ የሚረዳ መለኮታዊ መመሪያ፣ 5/15

ሰምታችሁ የምትረሱ አትሁኑ፣ 6/15

መልካም ሥራን ለመሥራት አትታክቱ፣ 8/15

ይሖዋን ፍራ ትእዛዙንም ጠብቅ፣ 12/1

ሰብዓዊ ድክመቶችን ማሸነፍ፣ 3/15

የአምላክን ድንቅ ሥራዎች በትኩረት ተመልከቱ፣ 4/15

የአብርሃም ዓይነት እምነት ይኑራችሁ! 8/15

አንድን “አባካኝ” ልጅ መርዳት የምትችሉት እንዴት ነው? 10/1

ፍቅራችሁ ምን ያህል ሰፊ ነው? 1/1

“እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?” 6/1

ልጆቻችሁን ስታሠለጥኑ ይሖዋን ምሰሉ፣ 10/1

ይሖዋ ታጋሽ አምላክ ነው፣ 11/1

ይሖዋ መሸሸጊያችን ነው፣ 11/15

የይሖዋ በረከት ባለጠጋ ታደርገናለች፣ 9/15

የይሖዋ የፍርድ ቀን ቀርቧል! 2/15

ይሖዋ ዕድሜያችንን እንዴት እንደምንቆጥር ያስተምረናል፣ 11/15

ተመልሰው የተቋቋሙት የይሖዋ ሕዝቦች በመላው ምድር ያወድሱታል፣ 2/15

ከይሖዋ ድርጅት ጋር እኩል ተራመዱ፣ 1/15

“ከእኔ ተማሩ፣” 12/15

ራስህን ለአምላክ ስትወስን ከገባኸው ቃል ጋር ተስማምተህ እየኖርክ ነውን? 2/1

እውነትን የራስህ አድርገኸዋልን? 2/1

በይሖዋ አገልግሎት ያገኛችሁትን ደስታ ጠብቃችሁ ኑሩ፣ 5/1

እድገታችሁ ግልጥ ሆኖ ይታይ፣ 8/1

ስለ መንፈስ ማሰብ ሕይወት ያስገኛል! 3/15

ወደ መደምደሚያው ድል መገስገስ! 6/1

የበላይ ተመልካቾችና የጉባኤ አገልጋዮች ቲኦክራሲያዊ በሆነ መንገድ የተሾሙ ናቸው፣ 1/15

የክርስቶስ ሰላም በልባችን ሊገዛ የሚችለው እንዴት ነው? 9/1

ለታላላቅ ሥራዎቹ ይሖዋን አወድሱት! 5/15

በመከሩ ሥራ ወደፊት ግፉ! 7/15

ስለ ይሖዋ ባገኛችሁት እውቀት ደስ ይበላችሁ፣ 7/1

በብርሃኑ የሚጓዙ የሚያገኙት ደስታ፣ 3/1

ከውጥረት እፎይታ ማግኘት​—ተግባራዊ መፍትሄ፣ 12/15

የማይታየውን እንደሚታይ አድርጋችሁ ጽኑ! 6/15

ልብህን ጠብቅ፣ 10/15

ብርሃን የመረጡ የሚያገኙት መዳን፣ 3/1

የቁጣው ቀን ሳይመጣ ይሖዋን ፈልጉ፣ 2/15

‘ሰላምን ፈልግ ተከተለውም፣’ 9/1

በመስጠት ከሚገኘው ደስታ ተካፋዮች ሁኑ! 7/1

‘የእግዚአብሔርም ቃል ያድግ ነበር፣’ 4/1

እውነተኛ ክርስትና ድል ያደርጋል! 4/1

ከአምላክ ፍቅር ማን ይለየናል? 10/15

የይሖዋ በረከት ያገኝህ ይሆን? 9/15

የተለያዩ ርዕሶች

ለገንዘብ ሚዛናዊ አመለካከት መያዝ፣ 6/15

ለእምነት የሚሆን መሠረት 8/1

አመስጋኝ በመሆን ደስታ አትርፉ፣ 9/1

‘እነሆ፣ እጅግ ብዙ ሰዎች!’ 5/15

ያለ ደም የሚሰጥ ቀዶ ሕክምና፣ 3/1

‘በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን፣’ 12/1

ሰዎችን አንድ ሊያደርግ የሚችል ነገር ይኖር ይሆን? 9/15

የቤተ ክርስቲያን አባቶች​—የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ጠበቆች ናቸውን? 4/15

ዓለምን የተሻለ መኖሪያ ማድረግ ይቻላልን? 10/15

የዛፍ ጠር፣ 11/1

ሰይጣን፣ 9/1

ሄኖክ አካሄዱን ከአምላክ ጋር አድርጓል፣ 9/15

‘ዓይኖችህን የምትኳለው ኩል፣’ 12/15

ወርቃማው ሕግ ዛሬም ይሠራል፣ 12/1

ደስታ፣ 3/1

ሃስሞናውያን፣ 6/15

“ለእምብርትህ ፈውስ ይሆንልሃል፣” 2/1

“ስውር የሕብረተሰብ ጤና ጠንቅ” (ወሲባዊ ሥዕሎችና ጽሑፎች በኢንተርኔት)፣ 4/15

“ወደ ቄሣር ይግባኝ ብዬአለሁ!” 12/15

የማይሞት መንፈስ አለህን? 7/15

የመንግሥቱ ምሥራች፣ 4/1

ከዘንባባ ዛፍ የሚገኝ ትምህርት፣ 10/1

ከሞት በኋላ ሕይወት አለን? 7/15

የወጣትነትን ሕይወት የተሳካ ማድረግ፣ 8/15

ከንጹሕ ወርቅ ይልቅ ጠንካራ ነው፣ 8/1

የኖኅ እምነት ዓለምን ይኮንናል፣ 11/15

ኦሪጀን​—ትምህርቱ በቤተ ክርስቲያን ላይ ተጽእኖ ያሳደረበት መንገድ፣ 7/15

ጳውሎስ እርዳታ አሰባሰበ፣ 3/15

እስኩቴስ፣ 11/15

አደጋ በተሞላ ዓለም አስተማማኝ ሕይወት ማግኘት፣ 2/1

መናፍስታዊ እምነት፣ 5/1

መንፈሳዊ ገነት፣ 3/1

ሥቃይና መከራ፣ 5/15

ለረዥም ዓመታት የጸኑ ዛፎች፣ 7/1

እውነተኛ ዋጋ ያለው ምንድን ነው? 9/15

መተማመን የምትችለው ማን ባወጣቸው መሥፈርቶች ነው? 6/1

ጦርነት የሚያስከትለው ጠባሳ፣ 1/1

እውነተኛ እምነት ማዳበር ትችላለህ፣ 10/1

የአንባብያን ጥያቄዎች

ይሖዋ ከአብርሃም ጋር ቃል ኪዳን የገባው በዑር ወይስ በካራን? 11/1

‘ሁሉ ለእርሱ ማለትም ለኢየሱስ ተፈጥሮአል፣’ (ቆላ 1:​15, 16)፣ 9/1

ክርስቲያን ሚስትና የበዓል ቀናት፣ 12/15

የኮምፒውተር ፕሮግራሞችን ማስተላለፍ፣ 2/15

ወደ ይሖዋ ዕረፍት መግባት (ዕብ 4:​9-​11)፣ 10/1

“ሰማያት” (2 ጴ⁠ጥ 3:​13) እና “ሰማይ” (ራእይ 21:​1)፣ 6/15

እባብ ሔዋንን ያነጋገራት እንዴት ነው? 11/15

ኢዮብ የተሰቃየው ለምን ያህል ጊዜ ነው? 8/15

ነውር የሆነ የጣዖት አምልኮ፣ (1 ጴ⁠ጥ 4:​3)፣ 7/15

‘በመንፈስ ማምለክ’ ትርጉሙ (ዮሐ 4:​24)፣ 9/15

የቃል ኪዳኑን ታቦት ለመሸከም የሚያገለግሉ መሎጊያዎች፣ (1 ነ⁠ገ 8:​8)፣ 10/15

ለተወገዱት መጸለይ? (ኤር 7:​16)፣ 12/1

ቅዱሰ ቅዱሳኑ የተቀባው መቼ ነው? (ዳን 9:​24)፣ 5/15

በወርቁ ምስል ፈተና ወቅት ዳንኤል የት ነበር? (ዳን 3)፣ 8/1

ለሽማግሌዎች መናዘዝ የሚያስፈልገው ለምንድን ነው? 6/1