የ2002 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
የ2002 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
ሄንሪ ስምንተኛ እና መጽሐፍ ቅዱስ፣ 1/1
መጽሐፍ ቅዱስ በዘመናዊ ግሪክኛ፣ 11/15
ሴፕቱጀንት፣ 9/15
ኢየሱስ ክርስቶስ
የኢየሱስ መወለድ፣ 12/15
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት
ለፈተናዎች ሊኖረን የሚገባው አመለካከት፣ 9/1
ልጆችን በውጭ አገር ማሳደግ፣ 10/15
ሕይወታችንን ትርጉም ባለው መንገድ መጠቀም፣ 11/15
መሰብሰባችሁን አትተዉ፣ 11/15
‘ማዳን የይሖዋ ነው’ (ብሔራዊ ስሜት የሚገለጽባቸው ሥነ ሥርዓቶች)፣ 9/15
ምሥጢርን መግለጥ፣ 6/15
ምስጋና፣ 11/1
“ራስህን አሠልጥን፣” 10/1
ሽማግሌዎች—ሌሎችን አሠልጥኑ፣ 1/1
ቃሉን መስበክ እረፍት ያስገኛል፣ 1/15
ቅንዓት፣ 10/15
በቤተሰብ ውስጥ ፍቅርን ማሳየት፣ 12/15
‘በነፃ ይቅር ተባባሉ፣’ 9/1
በይሖዋ መንገድ መመላለስ፣ 7/1
ታማኝነትን መጠበቅ፣ 8/15
ንጽሕና፣ 2/1
አምላክ አሕዛብን ሁሉ ይቀበላል፣ 4/1
እጃችሁን አጽኑ፣ 12/1
ከነፋስ እንደ መሸሸጊያ፣ 2/15
ከዚህ ቀደም በይሖዋ ድርጅት ውስጥ ትመላለስ ነበርን? 2/15
የሌላውን ችግር እንደ ራስ መመልከት፣ 4/15
የማመዛዘን ችሎታ፣ 8/15
የማስተማር ችሎታህ ውጤታማ ነውን? 7/1
የብቸኝነት ስሜት፣ 3/15
‘የአምላክን መንጋ ጠብቁ፣’ 11/15
ይሖዋ ከልብ የምናደርገውን ጥረት ይባርካል፣ 8/1
ይቅርታ መጠየቅ፣ 11/1
ጽኑ አቋም ቅኖችን ይመራቸዋል (ምሳሌ ምዕ. 11)፣ 5/15
ጽድቅን በመዝራት ፍቅራዊ ደግነትን ማጨድ (ምሳሌ ምዕ. 11)፣ 7/15
ዋና ዋና የጥናት ርዕሶች
ሁሉም እውነተኛ ክርስቲያኖች ወንጌላውያን ናቸው፣ 1/1
ለመለኮታዊ ሥልጣን በታማኝነት ተገዙ፣ 8/1
ለመልካም ሥራ የተዘጋጀ ንጹሕ ሕዝብ፣ 6/1
መለኮታዊ ሕጎች የተሰጡን ለጥቅማችን ነው፣ 4/15
መለኮታዊ ብርሃን ጨለማን ገፍፎ ይጥላል! 3/1
መለኮታዊ ብቃቶችን ማሟላት ይሖዋን ከፍ ከፍ ያደርጋል፣ 5/1
መጠመቅ ለምን አስፈለገ? 4/1
መጨረሻው እየቀረበ በሄደ መጠን ታዛዥነትን አዳብሩ፣ 10/1
ምሥራቹ የሚያስገኛቸው በረከቶች፣ 1/1
“ምሳሌ ትቼላችኋለሁ፣” 8/15
ምንጊዜም ጥሩነት አሳዩ፣ 1/15
“በአሕዛብ መካከል ኑሮአችሁ መልካም ይሁን፣” 11/1
በእውነት ይመላለሳሉ፣ 7/15
በይሖዋ ጽድቅ ደስ ይበላችሁ፣ 6/1
በጽኑ ልብ ይሖዋን ማገልገላችሁን ቀጥሉ፣ 4/1
በጽናት ላይ ለአምላክ የማደርን ባሕርይ ጨምሩ፣ 7/15
በፍጻሜው ዘመን ያሉ ገለልተኛ ክርስቲያኖች፣ 11/1
ታላቁን አስተማሪ ምሰሉ፣ 9/1
ታዛዥ ሰዎች የይሖዋን በረከትና ጥበቃ ያገኛሉ፣ 10/1
አምላካዊ በሆኑ መሠረታዊ ሥርዓቶች የምትመሩ ሁኑ፣ 4/15
አምላክ ከሚወድዳቸው ሰዎች መካከል አንዱ ነህን? 2/1
አንድ ሆናችሁ ማገልገላችሁን ቀጥሉ፣ 11/15
እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሁሉ ፍቅራዊ ደግነት አሳዩ፣ 5/15
“እንደዚህ ሰው ማንም እንዲሁ ከቶ አልተናገረም፣” 9/1
እውነት ለአንተ ምን ያህል ውድ ነው? 3/1
‘ከወትሮው የበለጠ ትኩረት ስጡ፣’ 9/15
ከይሖዋ ቀን በሕይወት የሚተርፈው ማን ነው? 5/1
ከይሖዋ ፍቅራዊ ደግነት መጠቀም፣ 5/15
ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባርን መማርና ማስተማር፣ 6/15
ክርስቲያኖች አምላክን በመንፈስና በእውነት ያመልካሉ፣ 7/15
ክርስቲያኖች እርስ በርስ መደጋገፍ አለባቸው፣ 11/15
ክርስቶስ ጉባኤውን ይመራል፣ 3/15
‘ወደ እናንተ ይቀርባል፣’ 12/15
“ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ፣” 12/15
‘ዕለት ዕለት ይከተለኝ፣’ 8/15
የሥጋ መውጊያቸውን ተቋቁመው ኖረዋል፣ 2/15
‘የሥጋ መውጊያን’ መቋቋም፣ 2/15
የተማራችሁትን በሥራ ላይ ማዋላችሁን ቀጥሉ፣ 9/15
የነገሥታትን ምሳሌ ተከተል፣ 6/15
‘የአምላክ ታላቅ ሥራ’ ለተግባር ያነሳሳል፣ 8/1
የአምላክን ቃል ለማስተማር በሚገባ የታጠቁ፣ 2/15
የአምላክን ቃል የማጥናት ልማድ ይኑርህ፣ 12/1
‘የእውነትን መንፈስ’ ተቀብላችኋልን? 2/1
የክርስቶስ አመራር ለአንተ እውን ነውን? 3/15
የይሖዋ ክብር በሕዝቡ ላይ አበራ፣ 7/1
“ያለ ምሳሌ አልተናገራቸውም፣” 9/1
ይሖዋ ሕዝቡን በብርሃን ያስጌጣል፣ 7/1
ይሖዋ ስለ እናንተ ያስባል፣ 10/15
ይሖዋ—ከሁሉ የላቀው የጥሩነት ምሳሌ፣ 1/15
ይሖዋ የክህደትን ጎዳና ይጠላል፣ 5/1
‘ዲያብሎስን ተቃወሙ፣’ 10/15
ጥሩ የማስተማር ችሎታ እንዲኖረን የሚረዳ የግል ጥናት፣ 12/1
የሕይወት ታሪኮች
ለአምላክ የማደር ባሕርይ በመኮትኮቴ ተክሼአለሁ (ዊሊያም አይሂኖሪያ)፣ 6/1
በልጆቻችን ልብ ውስጥ የይሖዋን ፍቅር መትከል (ቨርነር ማትሰን)፣ 5/1
በሚስዮናዊነት የተመደብንበትን ቦታ የትውልድ አገራችን አድርገነዋል (ዲክ ዋልድሮን)፣ 12/1
በተመደብንበት ቦታ በጽናት አገልግለናል (ሄርማን ብሩደ)፣ 11/1
በጦርነቱ ማግስት ለተገኘው እድገት አስተዋጽኦ የማድረግ መብት ማግኘት (ፊሊፕ ኤስ ሆፍማን)፣ 10/1
አረጀሁ፣ ዕድሜም ጠገብኩ (ሙርኤል ስሚዝ)፣ 8/1
“አንዳች የምለውጠው ነገር አይኖርም!” (ግላዲስ አለን)፣ 9/1
ዓለም አቀፉ የወንድማማች ማኅበር ብርታት ሆኖኛል (ቶምሰን ካንጋሌ)፣ 7/1
የራስን ጥቅም መሥዋዕት የማድረግ መንፈስ በመያዝ ማገልገል (ዶን ሬንዴል)፣ 3/1
ይሖዋ “ከወትሮው የበለጠ ኃይል” ሰጥቶኛል (ሄለን ማርክስ)፣ 1/1
ይሖዋ ጽናትንና መንፈሰ ጠንካራነትን አስተምሮናል (አርስቶተሊስ አፖስቶሊዲስ)፣ 2/1
የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች
2/1፣ 4/1፣ 6/1፣ 8/1፣ 10/1፣ 11/1
የተለያዩ ርዕሶች
ሃይማኖታዊ ምስሎች፣ 7/1
ሃይማኖት የገንዘብ ድጋፍ ማግኘት የሚኖርበት እንዴት ነው? 12/1
ለማይታወቅ አምላክ የተሠራ መሠዊያ፣ 7/15
መተማመኛ አድርገህ የምትመለከተው ምንን ነው? 4/15
ሙሉ በሙሉ የጠፋ ዓለም (የጥፋት ውኃ)፣ 3/1
‘ምግባረ መልካም ሴት’ (ሩት)፣ 6/15
ሞት፣ 6/1
ሬሳ ማድረቅ፣ 3/15
“ሰብዓ ሰገል፣” 12/15
ሰዎች ሁሉ እኩል የሚሆኑበት ጊዜ ይመጣ ይሆን? 1/1
ሰይጣን አፈ ታሪክ ነው ወይስ በእውን ያለ ክፉ ፍጡር? 10/15
ሲኦል፣ 7/15
ሳፋንና ቤተሰቡ፣ 12/15
ስለ ሞት የሚነገሩ አፈ ታሪኮች፣ 6/1
“ቅዱሳን፣” 9/15
በተራራ ላይ ያለች ከተማ፣ 2/1
በችግር ጊዜ መጽናኛ ማግኘት፣ 10/1
ቤተ ክርስቲያንና መንግሥት በባይዛንቲየም፣ 2/15
ብቃት ያለው አመራር፣ 3/15
ተርቱሊያን፣ 5/15
ተጠያቂው ማን ነው?—አንተ ወይስ ጂንህ፣ 6/1
ታማኝ መሆን ያለብን ለማን ነው? 8/15
ቸልተኛ መሆን ይኖርብሃልን? 10/1
ኒቆዲሞስ፣ 2/1
አጉል እምነት፣ 8/1
ኢያሱ፣ 12/1
እምነትና ማመራመር የሚነጣጠሉ ናቸውን? 4/1
እንዳትታለሉ ተጠንቀቁ፣ 7/1
እውን በሆነው አምላክ በይሖዋ ታመን፣ 1/15
ከሮማ ታሪክ የሚገኝ ትምህርት (የግላዲያተር ውድድሮች)፣ 6/15
ከሽመላ የሚገኝ ትምህርት፣ 8/1
ከአምላካዊ መሠረታዊ ሥርዓቶች ጥቅም ማግኘት ትችላለህ፣ 2/15
ከግብፅ ሃብት የሚልቅ ነገር (ሙሴ)፣ 6/15
ዎልደንሳውያን፣ 3/15
“የሚያነባው” ዛፍና “እንባው፣” 1/15
የሰው ልጅ ችግሮች፣ 6/15
የተለያየ አመለካከት ያዳበሩ ወንድማማቾች (ቃየን እና አቤል)፣ 1/15
የአምልኮ ቦታዎች ያስፈልጉናልን? 11/15
የአካል ጉዳተኝነት ይወገዳል፣ 5/1
የክሎቪስ ጥምቀት፣ 3/1
“ይሄ ያሳምምህ ይሆናል፣” 3/1
ዮጋ፣ 8/1
ጎረቤቶች፣ 9/1
የአንባብያን ጥያቄዎች
ለአምላክ የተሳልነውን ስእለት የግድ መፈጸም ይኖርብናልን? 11/15
ሰይጣን የሚያስታቸው ሰዎች ቁጥር በጣም ብዙ ነውን? (ራእይ 20:8) 12/1
በሃይማኖት በተከፋፈለ ቤተሰብ ውስጥ ልጆችን ማሰልጠን፣ 8/15
በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሚፈጸም የቀብር ወይም የሠርግ ሥነ ሥርዓት ላይ መገኘት ተገቢ ነውን? 5/15
በአነስተኛ ገንዘብ ቁማር መጫወት ስህተት ነውን? 11/1
“በኢየሱስ ስም” የሚለውን መግለጫ ሳይጠቀሙ መጸለይ፣ 4/15
አቤል የእንስሳት መሥዋዕት እንደሚያስፈልግ ያውቅ ነበርን? 8/1
አጥቢያ ኮከብ (ኢሳ 14:12)፣ 9/15
“እጅግ ብዙ ሰዎች” የሚያገለግሉበት አደባባይ (ራእይ 7:15)፣ 5/1
ከሌሎች ሃይማኖታዊ ድርጅቶች ሕንጻ ገዝቶ ወደ መንግሥት አዳራሽነት መለወጥ ተገቢ ነው? 10/15
ከባድ የአካል ጉዳት ወይም የጤና እክል ያለባቸው ሰዎች ውኃ ውስጥ በመጥለቅ መጠመቅ ያስፈልጋቸዋል? 6/1
ክርስቲያን ሴቶች ራሳቸውን መሸፈን ያለባቸው መቼ ነው? 7/15
ዘመዳሞች በሆኑ ሰዎች መካከል የሚፈጸም ጋብቻ፣ 2/1
የራሱን ሕይወት ላጠፋ ሰው የቀብር ንግግር ማድረግ ይቻላል? 6/15
የእሴይ ልጆች ስንት ነበሩ? (1 ሳሙ 16:10, 11፤ 1 ዜና 2:13-15) )፣ 9/15
የይሖዋ ፍትሕ በምሕረቱ ይለዝባልን? 3/1
“ደምን እስከ ማፍሰስ ድረስ አልተቃወማችሁም” የሚለው ሐረግ ትርጉም (ዕብ 12:4)፣ 2/15
ድንግል ማሪያም ፍጹም አለመሆንዋ በኢየሱስ መጸነስ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ነበረውን? 3/15
የይሖዋ ምሥክሮች
ለሁሉም ሰው ክፍት የሆኑ የመንግሥት አዳራሾች፣ 11/1
‘ለሰው ሁሉ መልካም እናድርግ፣’ 7/15
ለአንድ የመንግሥት አዳራሽ የተሰጠ ሜዳልያ (ፊንላንድ)፣ 10/1
ልጅ አባቱን የረዳበት መንገድ፣ 5/1
መልካም ምግባርን ለማስፈን የሚደረጉ ጥረቶች (ሞዛምቢክ)፣ 11/15
መልካም ሥራዎች አምላክን ያስከብራሉ (ኢጣሊያ)፣ 1/15
መንፈስን እንደሚያድስ ጠል የሆኑ ወጣቶች፣ 9/15
ማንበብ መማር (ሰሎሞን ደሴቶች)፣ 8/15
ስብሰባዎች፣ 3/15
በ2003 ብሔራት አቀፍ ስብሰባዎች ይካሄዳሉ፣ 7/1
በካፒቴኑ ማዕድ ዙሪያ (ሮበርት ጂ ስሚዝ)፣ 12/1
ንጹሕ ሕሊና ለማግኘት የሚከፈለው ዋጋ፣ 2/15
እንደ አቅማቸው ጠቢባን ናቸው (ትናንሽ ልጆች ያደረጉት መዋጮ)፣ 2/1
እውነትን የሚወዱ ወጣቶች፣ 10/1
ዘመናዊ ሰማዕታት (ስዊድን)፣ 2/1
የ2001 ዓመታዊ ስብሰባ፣ 4/1
የራስልን ጽሑፎች ያደነቁ ፓስተሮች፣ 4/15
የባልካን አገሮች (የአዲሲቱ ዓለም ትርጉም)፣ 10/15
የተገኘው ጭማሪ የግንባታ ሥራ እንዲከናወን አስገድዷል (የመንግሥት አዳራሾች)፣ 5/15
“የአምላክ ቃል አስተማሪዎች” የአውራጃ ስብሰባ፣ 1/15
የእውነተኛው አምልኮ ደጋፊዎች (መዋጮዎች)፣ 11/1
የጊልያድ ምረቃዎች፣ 6/15፣ 12/15
የፊሊፒንስ ተራሮች፣ 4/15
“ገንዘባችሁን የምመልሰው ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ?” 8/15
‘ፍቅራችን ይበልጥ ጠነከረ’ (በጃፓን የደረሰ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ)፣ 3/1
ይሖዋ
ቴትራግራማተን በሴፕቱጀንት ትርጉም ውስጥ፣ 6/1
አምላክ ማን ነው? 5/15
እውን በሆነው አምላክ በይሖዋ ታመን፣ 1/15