መጠበቂያ ግንብ የካቲት 2013 | ከሙሴ ምን እንማራለን?

ሙሴ ያሉትን ሦስት ጥሩ ባሕርያት እና እሱ ከተወው ምሳሌ ምን ትምህርት ማግኘት እንደምትችል እንድትመረምር እንጋብዝሃለን።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሙሴ ማን ነበር?

ይህ ታማኝ የአምላክ አገልጋይ በክርስቲያኖች፣ በአይሁዶችና በሙስሊሞች ዘንድ ከፍተኛ አክብሮት አትርፏል። ስለ ሙሴ ምን ያህል ታውቃለህ?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሙሴ—የእምነት ሰው

ሙሴ በአምላክ ላይ ጠንካራ እምነት ነበረው፤ ምክንያቱም ሕይወት ያተኮረው አምላክ ቃል በገባቸው ተስፋዎች ላይ ነበር ። ታዲያ አንተ እንዲህ ያለ እምነት ማዳበር የምትችለው እንዴት ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሙሴ—ትሑት ሰው

ብዙ ሰዎች ትሕትና የድክመት ምልክት እንደሆነ ይሰማቸዋል። አምላክ ይህን ባሕርይ የሚመለከተው እንዴት ነው? ሙሴ ትሑት እንደሆነ ያሳየው እንዴት ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሙሴ—አፍቃሪ ሰው

ሙሴ ለአምላክና ወገኖቹ ለሆኑት እስራኤላውያን ፍቅር እንዳለው አሳይቷል። እሱ ከተወው ምሳሌ ምን እንማራለን?

ወደ አምላክ ቅረብ

‘እሱ የሕያዋን አምላክ ነው’

አምላክ ሙታንን ስለሚያስነሳ ከሞት የበለጠ ኃያል አለው። ይህ ተስፋ በእርግጥ ይፈጸማል?

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

“እውነቱ ምን እንደሆነ ራሴ እንዳረጋግጥ ፈልገው ነበር”

ሉዊስ አሊፎንሶ የሞርሞን ሃይማኖት ሚስዮናዊ የመሆን ግብ ነበረው። መጽሐፍ ቅዱስን መማሩ ግቡና ሕይወቱ እንዲለወጡ ያደረገው እንዴት ነው?

ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?

ልጃችሁ የጤና እክል ቢኖርበት

ሊያጋጥሟችሁ የሚችሉ 3 ተፈታታኝ ሁኔታዎችንና በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው ጥበብ የሚንጸባረቅበት ምክር እንዴት እንደሚረዳችሁ እንመልከት።

“የይሁዳ ወንጌል” ምንድን ነው?

ወንጌሉ የተጻፈው ኢየሱስን በካደው በይሁዳ ነው? ስለ ክርስትና ባለን አመለካከት ላይ ለውጥ ያመጣል?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

አምላክ ሁሉን ነገር ስለፈጠረ ዲያብሎስን የፈጠረውስ እሱ አይደለም? መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠውን መልስ አንብብ።

በተጨማሪም . . .

የዔሳው የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ

ዔሳው ቅዱስ ለሆኑ ነገሮች አድናቆት እንዳልነበረው ያሳየው እንዴት ነው? ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ በማተም መልሱን ማግኘት ትችላለህ።

ለሰዎች ምሕረት ታሳያለህ?

ስለ ደጉ ሳምራዊ የሚናገረውን ምሳሌ በጥልቀት መርምር፤ እንዲሁም ከዚህ ምሳሌ ምን ትምህርት እንደምታገኝ አስብ።