መጠበቂያ ግንብ ጥቅምት 2015 | መጸለይ የሚያስገኘው ጥቅም አለ?
አንድ ጸሐፊ፣ ጸሎት “አንድ ዓይነት የሕክምና ዘዴ” ከመሆን ያለፈ ፋይዳ እንደሌለው ተናግረዋል። ይህ እውነት ነው?
ይህን ያውቁ ኖሯል?
ሄሮድስ በኢየሩሳሌም የሚገኘውን ቤተ መቅደስ እንደገና ሲገነባ ምን አስቸጋሪ ሁኔታዎች አጋጥመውት ነበር? የማልታ ነዋሪዎች ሐዋርያው ጳውሎስ ነፍሰ ገዳይ እንደሆነ የተሰማቸው ለምንድን ነው?
መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
አሁን ሌሎችን መርዳት እንደምችል ይሰማኛል
ሁልዮ ኮርዮ ከደረሰበት አሳዛኝ አደጋ የተነሳ አምላክ ስለ እሱ ግድ እንደማይሰጠው ይሰማው ነበር። ሆኖም በዘጸአት 3፡7 ላይ የሚገኘው ጥቅስ አመለካከቱን እንዲቀይር ረድቶታል።
አምላክን ፈልገን ማግኘት እንችላለን?
እንደ እውነቱ ከሆነ ከሰው የመረዳት ችሎታ በላይ የሆኑ አንዳንድ የአምላክ ባሕርያት ወደ እሱ እንድንቀርብ ይረዱናል።
ለዘመናችን የሚጠቅም ጥበብ ያዘለ ጥንታዊ ምክር
በነፃ ይቅር በሉ
ይቅር ለማለት የደረሰብንን የስሜት ጉዳት አቅልለን መመልከት ወይም ችላ ብለን ማለፍ ይኖርብናል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
ድህነትን ማጥፋት የሚችለው ማን ነው?
በተጨማሪም . . .
የሃሎዊን አመጣጥ ምንድን ነው?
ከሃሎዊን ጋር የተያያዙ ልማዶች ከባዕድ አምልኮ የመጡ መሆኑ ለውጥ ያመጣል?