በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ኢሬን ሆፍ ሎራንሶ፦ አንዲት የአጥንት ቀዶ ሕክምና ባለሙያ ስለምታምንበት ነገር ምን ትላለች?

ኢሬን ሆፍ ሎራንሶ፦ አንዲት የአጥንት ቀዶ ሕክምና ባለሙያ ስለምታምንበት ነገር ምን ትላለች?

ኢሬን ሕይወት ባላቸው የተለያዩ ነገሮች የአካል ክፍሎች መካከል ያለው መመሳሰል የዝግመተ ለውጥን ጽንሰ ሐሳብ እንደሚደግፍ ይሰማት ነበር። ይሁንና ከአጥንት ቀዶ ሕክምና ጋር የተያያዘው ሙያዋ ታምንበት በነበረው ነገር ላይ ጥያቄ እንድታነሳ አድርጓታል።