ታሪካችን—ከየት ወዴት?—ትላልቅ ስብሰባዎች አጫውት ታሪካችን—ከየት ወዴት?—ትላልቅ ስብሰባዎች የይሖዋ ምሥክሮች እርስ በርሳቸው ጥሩ የወዳጅነት ጊዜ ለማሳለፍና መንፈሳዊ ትምህርት ለመቅሰም በብዛት መሰብሰብ ከጀመሩ 100 ዓመት አልፏቸዋል። ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ተመለስ ቀጥል ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች ከታሪክ ማኅደራችን እነዚህንስ አይተሃቸዋል? መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም “ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ ልባችን በቅንዓትና በፍቅር ተሞልቶ ነበር” የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎቹ በ1922 ካደረጉት ትልቅ ስብሰባ በኋላ ‘ንጉሡንና መንግሥቱን አስታውቁ’ የሚለውን ምክር ተግባራዊ ያደረጉት እንዴት ነው? አዳዲስ ዜናዎች የይሖዋ ምሥክሮች ተብለን መጠራት ከጀመርን ዘጠና ዓመት ሞላን የክልል ስብሰባዎች የክልል ስብሰባዎቻችን ምን ይመስላሉ? በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች፣ በየዓመቱ ሦስት ቀን የሚወስድ የክልል ስብሰባ ያደርጋሉ። ታዲያ እነዚህ ስብሰባዎቻችን ምን ይመስላሉ? ፕሮግራሙን እንድትቃኝ እንጋብዝሃለን። የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው? ትላልቅ ስብሰባዎችን ‘መስማትና ማየት’ በትላልቅ ስብሰባዎቻችን ላይ ድምፅና ምስል በጥራት ለማስተላለፍ የሚከናወነውን ሥራ ተመልከት። ስለ እኛ በ2024 የክልል ስብሰባ ላይ እንዲገኙ እንጋብዝዎታለን—‘ምሥራቹን ስበኩ!’ በይሖዋ ምሥክሮች አዘጋጅነት በሚካሄደው የዘንድሮው የሦስት ቀን ስብሰባ ላይ አብረውን እንዲገኙ እንጋብዝዎታለን። አትም አጋራ አጋራ ታሪካችን—ከየት ወዴት?—ትላልቅ ስብሰባዎች ቪዲዮዎች ታሪካችን—ትላልቅ ስብሰባዎች አማርኛ ታሪካችን—ትላልቅ ስብሰባዎች https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1112024332/univ/art/1112024332_univ_sqr_xl.jpg