አምላክ ለትዳር ያለው አመለካከት ምንድን ነው? አጫውት አምላክ ለትዳር ያለው አመለካከት ምንድን ነው? አምላክ ለትዳር ያለውን አመለካከት ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ መማር ትችላለህ። ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ቪዲዮዎች—መሠረታዊ ትምህርቶች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? ንቁ! በችግሮች ላይ መወያየት የሚቻልበት መንገድ ወንዶችና ሴቶች ሐሳባቸውን የሚገልጹበት መንገድ የተለያየ ነው። ይህን ልዩነት መረዳታችሁ ከጭቅጭቅ ያድናችኋል። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ትዳር ምን ይላል? ባለትዳሮች የመጽሐፍ ቅዱስን መመሪያዎች የሚከተሉ ከሆነ ከተለያዩ ችግሮች መዳን ወይም ተቋቁመው ማለፍ ይችላሉ። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው መጽሐፍ ቅዱስ ፍቺን ይፈቅዳል? ከዚህ ጋር በተያያዘ አምላክ የሚጠላው ምንድን ነው? የሚፈቅደውስ? ትዳር እና ቤተሰብ ለሰመረ ትዳር፦ ፍቅር መግለጽ ሥራ፣ ውጥረት እንዲሁም የሕይወት ሩጫ ባለትዳሮች በስሜት እንዲራራቁ ሊያደርግ ይችላል። ታዲያ ባለትዳሮች ቀድሞ የነበራቸውን ሞቅ ያለ ፍቅር እንደገና ማቀጣጠል የሚችሉት እንዴት ነው? ትዳር እና ቤተሰብ አብራችሁ ጊዜ አሳልፉ ባለትዳሮች፣ በአካል አብረው ሆነውም እንኳ እርስ በርስ ብዙም እንደማይነጋገሩ ይስተዋላል። ታዲያ አብረው የሚያሳልፉትን ጊዜ በተሻለ መንገድ መጠቀም የሚችሉት እንዴት ነው? ስለ እኛ በስብሰባዎቻችን ላይ እንድትገኝ ጋብዘንሃል ስለ ስብሰባዎቻችን ማወቅ ትፈልጋለህ? ለአንተ ቅርብ የሆነው የመሰብሰቢያ ቦታ የት እንደሆነ እዚህ ገጽ ላይ መፈለግ ትችላለህ። አትም አጋራ አጋራ አምላክ ለትዳር ያለው አመለካከት ምንድን ነው? የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ትምህርቶች አምላክ ለትዳር ያለው አመለካከት ምንድን ነው? አማርኛ አምላክ ለትዳር ያለው አመለካከት ምንድን ነው? https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1102020430/univ/art/1102020430_univ_sqr_xl.jpg ebtv