ከሚያዝያ 4-10
1 ሳሙኤል 20–22
መዝሙር 90 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ጥሩ ጓደኛ መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ሳሙ 21:12, 13—ዳዊት ካደረገው ነገር ምን ትምህርት እናገኛለን? (w05 3/15 24 አን. 5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ሳሙ 22:1-11 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (2 ደቂቃ) የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ለተቀበለ ፍላጎት ያሳየ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ አድርግ። (th ጥናት 6)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ከጋበዝከው ሰው ጋር ንግግሩ ካለቀ በኋላ ውይይት ጀምር፤ እንዲሁም ፕሮግራሙን አስመልክቶ ላነሳው ጥያቄ መልስ ስጥ። (th ጥናት 12)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 04 ነጥብ 3 (th ጥናት 20)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የኢንተርኔት ጓደኞችህ እነማን ናቸው?”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ማኅበራዊ ድረ ገጾችን ስትጠቀም አስተዋይ ሁን የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
እንግዶቻችንን መቀበል፦ (5 ደቂቃ) በመጋቢት 2016 የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ላይ በወጣ ርዕስ ላይ ተመሥርቶ በአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ የሚቀርብ ንግግር። ጉባኤው ከዘመቻው ጋር በተያያዘ እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ግለጽ። በገጽ 10 እና 11 ላይ ስለሚገኘው የመታሰቢያው በዓል የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፕሮግራም ተናገር፤ እንዲሁም ሁሉም ለመታሰቢያው በዓል ልባቸውን እንዲያዘጋጁ አበረታታ። (ዕዝራ 7:10) ጉባኤው በመታሰቢያው በዓል ላይ ከመገኘት ወይም ፕሮግራሙን ከመመልከት ጋር በተያያዘ ያደረገውን ዝግጅት ተናገር።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ማስተካከያ የተደረገባቸው ትምህርቶች፣ ጥያቄ 1-4
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 95 እና ጸሎት