ከታኅሣሥ 13-19
መሳፍንት 8–9
መዝሙር 125 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የቱ ይሻላል? ትሕትና ወይስ ኩራት?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
መሳ 8:27—ጌድዮን፣ የሠራውን ኤፉድ አምልኳል? (it-1 753 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) መሳ 8:28–9:6 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 9)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት፤ ከዚያም የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 20)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lffi ምዕራፍ 02 ነጥብ 4 (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (5 ደቂቃ) ለታኅሣሥ ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (10 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 17 አን. 9-14
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 22 እና ጸሎት