በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ወላጆች፣ ከማኑሄና ከሚስቱ ምን ትምህርት ማግኘት ይችላሉ?

ወላጆች፣ ከማኑሄና ከሚስቱ ምን ትምህርት ማግኘት ይችላሉ?

ለእውነተኛው አምላክ ታማኝ በመሆን ረገድ ጥሩ ምሳሌ ሁኑ (መሳ 13:1, 2, 6)

የይሖዋን መመሪያ ጠይቁ (መሳ 13:8w13 8/15 16 አን. 1)

ለልጆቻችሁ እርማት ከመስጠት ወደኋላ አትበሉ (መሳ 14:1-4w05 3/15 25-26)

በቋንቋችሁ፣ ልጅ ከማሳደግ ጋር በተያያዘ ለወላጆች ጠቃሚ የሆኑ ምን መሣሪያዎች አሉ?