በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ባርቅ የአምላክን ሕዝቦች እንዲረዳ ዲቦራ ስታደፋፍረው

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ ሁለት ሴቶችን ተጠቅሞ ሕዝቡን አዳነ

ይሖዋ ሁለት ሴቶችን ተጠቅሞ ሕዝቡን አዳነ

አንድ አስፈሪ ጠላት እስራኤላውያንን መጨቆን ጀመረ (መሳ 4:3፤ 5:6-8w15 8/1 12 አን. 6)

ይሖዋ ሕዝቡን ለመርዳት ዲቦራን አስነሳ (መሳ 4:4-7፤ 5:7w15 8/1 13 አን. 1፤ ሽፋኑን ተመልከት)

ይሖዋ፣ ሲሳራ በኢያዔል እጅ እንዲገደል አደረገ (መሳ 4:16, 17, 21w15 8/1 15 አን. 1)

ይሖዋ ለሴቶች ስላለው አመለካከት ከዚህ ታሪክ ምን ትምህርት አግኝተሃል?