በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአንድ ወቅት ከተፈጠረው አለመግባባት የምናገኘው ትምህርት

በአንድ ወቅት ከተፈጠረው አለመግባባት የምናገኘው ትምህርት

ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ የሚኖሩት ነገዶች ግዙፍ የሆነ አስደናቂ መሠዊያ ሠሩ (ኢያሱ 22:10)

ሌሎቹ ነገዶች፣ ‘ክህደት ፈጽማችኋል’ ብለው ወነጀሏቸው (ኢያሱ 22:12, 15, 16w06 4/15 5 አን. 3)

በሐሰት የተወነጀሉት ነገዶች የሰጡት የለዘበ መልስ ደም መፋሰስ እንዳይከሰት አድርጓል (ኢያሱ 22:21-30w08 11/15 18 አን. 5)

የሐሰት ክስ ሲሰነዘርብን ምን ዓይነት ምላሽ መስጠት እንዳለብን ከዚህ ታሪክ ምን እንማራለን? የተሟላ መረጃ ሳይኖረን ቸኩለን አንድ መደምደሚያ ላይ አለመድረስ ያለውን አስፈላጊነት በተመለከተስ ምን ያስተምረናል?—ምሳሌ 15:1፤ 18:13