ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ተቃዋሚዎቻችን ሊያዳክሙን የሚሞክሩት እንዴት ነው?
ተቃዋሚዎቻችን አመራር ስለሚሰጡት ወንድሞች የሐሰት መረጃ በመናገር ተስፋ ሊያስቆርጡን ይሞክራሉ (2ነገ 18:19-21፤ w05 8/1 11 አን. 5)
ስለ ይሖዋ ወይም ስለ ድርጅቱ ውሸት በመናገር ሊያታልሉን ይሞክራሉ (2ነገ 18:22, 25፤ w10 7/15 13 አን. 3)
የውሸት ተስፋ በመስጠት ሊፈትኑን ይሞክራሉ (2ነገ 18:31, 32፤ w13 11/15 19 አን. 14፤ yb74 177 አን. 1)
ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ለስደት ራሴን ለማዘጋጀት ከአሁኑ የትኞቹን እርምጃዎች መውሰድ እችላለሁ?