በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክርስቲያናዊ ሕይወት

“ባሏችሁ ነገሮች ረክታችሁ ኑሩ”

“ባሏችሁ ነገሮች ረክታችሁ ኑሩ”

የገንዘብ ችግር ካጋጠመን መንፈሳዊነታችንን አደጋ ላይ ሊጥል የሚችል ነገር ለማድረግ ልንፈተን እንችላለን። ለምሳሌ ብዙ ገንዘብ የሚያስገኝ ሆኖም መንፈሳዊነታችንን መሥዋዕት ማድረግ የሚጠይቅ አጋጣሚ ሊከፈትልን ይችላል። ዕብራውያን 13:5 ላይ ማሰላሰላችን ይረዳናል።

“አኗኗራችሁ ከገንዘብ ፍቅር ነፃ ይሁን”

  • ለገንዘብ ያላችሁን አመለካከት በጸሎት አስቡበት፤ እንዲሁም ለልጆቻችሁ ምን ዓይነት ምሳሌ እየተዋችሁ እንደሆነ አስቡ።—g 9/15 6

“ባሏችሁ ነገሮች ረክታችሁ ኑሩ”

  • በእርግጥ ስለሚያስፈልጋችሁ ነገር ያላችሁን አመለካከት አስተካክሉ።—w16.07 7 አን. 1-2

“ፈጽሞ አልተውህም፤ በምንም ዓይነት አልጥልህም”

  • መንግሥቱን ማስቀደማችሁን ከቀጠላችሁ ይሖዋ በሕይወት ውስጥ የሚያስፈልጓችሁን ነገሮች ለማግኘት እንደሚረዳችሁ እምነት ይኑራችሁ።—w14 4/15 21 አን. 17

ወንድሞቻችን ሰላማቸውን ጠብቀው እየኖሩ ያሉት እንዴት ነው?የኢኮኖሚ ችግር ቢኖርባቸውም የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተለውን ጥያቄ ለመመለስ ሞክር፦

ከሚጌል ኖቮአ ተሞክሮ ምን ትምህርት አግኝተሃል?