ከግንቦት 9-15
1 ሳሙኤል 30–31
መዝሙር 8 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በአምላካችሁ በይሖዋ ራሳችሁን አበርቱ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ሳሙ 30:23, 24—ከዚህ ዘገባ ምን እንማራለን? (w05 3/15 24 አን. 9)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ሳሙ 30:1-10 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ተመላልሶ መጠየቅ፦ መከራ—1ዮሐ 5:19 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 8)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክተህ በምዕራፍ 01 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 16)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ሁልጊዜ ጸልይ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ ወደ ይሖዋ መጸለይ ያለባችሁ ለምንድን ነው? ወደ ይሖዋ መቼ መቼ መጸለይ ትችላላችሁ? ለይሖዋ ምን ብላችሁ መጸለይ ትችላላችሁ?
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (10 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 03
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 95 እና ጸሎት