ከጥር 17-23
መሳፍንት 20–21
መዝሙር 47 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የይሖዋን መመሪያ ለማግኘት ጥረት ማድረጋችሁን አታቋርጡ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
መሳ 20:16—ወንጭፍ በጥንት ጊዜ ለጦርነት ጥቅም ላይ የዋለው እንዴት ነበር? (w14 5/1 11 አን. 4-6)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) መሳ 20:1-13 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 5)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 17)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lffi ምዕራፍ 03 ማስተዋወቂያ እና ነጥብ 1-3 (th ጥናት 4)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ፍጥረት በይሖዋ ጥበብ ላይ ያለንን እምነት ያጠናክርልናል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ንድፍ አውጪ አለው? ጉንዳኖች የትራፊክ መጨናነቅን የሚከላከሉበት መንገድ እና ንድፍ አውጪ አለው? የንቦች የበረራ ጥበብ የተባሉትን ቪዲዮዎች አጫውት። አድማጮች jw.org ላይ የሚገኘውን “ንድፍ አውጪ አለው?” የሚለውን ዓምድ በቤተሰብ አምልኳቸው ላይ እንዲጠቀሙበት አበረታታ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ክፍል 5፣ ምዕ. 19 አን. 1-6፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ፣ ሣጥን 19ሀ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 87 እና ጸሎት