ከጥቅምት 26–ኅዳር 1
ዘፀአት 37–38
መዝሙር 43 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የማደሪያ ድንኳኑ መሠዊያዎች በእውነተኛው አምልኮ ውስጥ የነበራቸው ሚና”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 37:1, 10, 25—የግራር እንጨት ለማደሪያ ድንኳኑ ግንባታ ተስማሚ ጥሬ ዕቃ የነበረው ለምንድን ነው? (it-1 36)
ዘፀ 38:8—በጥንት ዘመን የነበሩ መስተዋቶች በዛሬው ጊዜ ካሉት መስተዋቶች የሚለዩት እንዴት ነው? (w15 4/1 15 አን. 4)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 37:1-24 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የቤቱ ባለቤት ያነሳውን ርዕሰ ጉዳይ የሚዳስስ በቅርቡ የወጣ መጽሔት አበርክት። (th ጥናት 12)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 199 አን. 8-9 (th ጥናት 7)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)
“በኅዳር ወር የአምላክን መንግሥት ለማስተዋወቅ የሚደረግ ልዩ ዘመቻ”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ለኅዳር ወር የተዘጋጀውን የመመሥከር ቪዲዮ አጫውትና ተወያዩበት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 135 እና 136
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 103 እና ጸሎት